ከጥቅምት 28/02/18 እስከ 29/02/2018 ዓ.ም 1ኛ ወሰነ ትምህርት 1ኛ ዙር የዲግሪ እና PGDT የክፍያ ፕርግራም

ከጥቅምት 28/02/18 እስከ 29/02/2018 ዓ.ም 1ኛ ወሰነ ትምህርት 1ኛ ዙር የዲግሪ እና PGDT የክፍያ ፕርግራም

BDU

05 Nov, 2025

ቀን፡- 24 / 02 / 2018 ዓ./ም

በባህርዳር ዩኒቨርሲቲ ተከታታይና ርቀት ት/ት ፕሮግራም ማስተባበሪያ ት/ቤት 


ከጥቅምት 28/02/18 እስከ 29/02/2018 ዓ.ም 1ኛ ወሰነ ትምህርት 1ኛ ዙር የዲግሪ እና PGDT የክፍያ ፕርግራም
NoDepartmentSemesterCreditFee- Pr CreditReg. feeTotal paymentBank Account Number
1AmharicV151903003150

1000224663378

VI151903003150
VII151903003150
VIII151903003150
IX151903003150
2Ge’ez (ግዕዝ)I181903003720 + HistA.A,BDR.DSS & DBR
3EnglishV151903003150
VI151903003150
VII151903003150
VIII131903002770
IX151903003150
4GeographyV181903003720
VI171903003530
VII151903003150
VIII161903003340
IX151903003150
6CivicsV171903003530
VI171903003530
VII171903003530
VIII161903003340
IX151903003150 + Hist
6ManagementI181903003720 + HistA.A , BDR
III161903003340
IV161903003340
VI151903003150
VII171903003530
VIII161903003340
IX211903004290 + Hist
7AccountingVIII201903004100
IX211903004290 + Hist
8EconomicsVIII161903003340
IX211903004290 + Hist
9MarketingVIII181903003720
10PGDTI151903003150
II151903003150
III101903002200

ማሳሰቢያ ፡-

1. የምትከፍሉበት በኢትዮዽያ ንግድ ባንክ የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ርቀትና ተከታታይ ትምህርት ሒሳብ ቁጥር 1000224663378

2. ክፍያው በተማሪዉ ስም የተከፈለ መሆን አለበት በስህተት የተከፈለ ክፍያ አይመለስም

3. የኮርስ ክፍያ በክሬዲት 190 ብር የመመዝገቢያ 300 ብር

4. ማንኛውም ተማሪ ክፍያ ከመክፈለ በፊት የመመዝገቢያ ስሊፕ ከሪጅስትራር ማውጣት አለባችሁ

5. የምታቀርቡት የክፍያ ደረሰኝ አንድ ኦርጅናል እና ሶስት ኮፒ ደረሰኝ

6. የከፈላችሁበትን ደረሰኝ ከሴንተሩ ማህተም ማስደረግ አለባችሁ