Bahir Dar University has signed memorandum of action with University of Gezira, Sudan
Poly Campus
09 Oct, 2024
Bahir Dar University has signed memorandum of action with University of Gezira, Sudan
[July 30/2022, Bahir Dar - ISC/BiT]
*****************************************************
Higher authorities from University of Gezira have already visited BiT to meet with the academic administration. The officials explored potential collaborations while visiting the institute for mutual benefit. They were able to tour the Seifu-BiT Makerspace as well as the laboratories of the faculties in the institute. The final agreement was signed by Dr. Firew Tegegne, President of Bahir Dar University, on behalf of BiT, and Vice Chancellor Sarah Eldin Mohamed on the behalf of University of Gezira. The memorandum of action is expected to benefit both parties, with academic quality serving as the cornerstone.
Information and Strategic Communication Directorate
Facebook፡- https://www.facebook.com/bitpoly
Telegram፡- https://t.me/bitpoly
Website፡- https://bit.bdu.edu.et

GiZ Private Sector Development in Ethiopia visited Seifu BiT Maker Space
Poly Campus
09 Oct, 2024
GiZ Private Sector Development in Ethiopia visited Seifu BiT Maker Space
[July 29, 2022 Bahir Dar - ISC/BiT]
=======================
GiZ Private Sector Development, one of the supporter of innovation ecosystem in Ethiopia including BiTec and the members from Dire Dewa, Adama Science and Technology, Wolaita Sodo, Jigjiga and Hawassa Universities visited Seifu BiT Maker Space. Dr. Amare Kassaw, BiTec Director, gave an overview about Seifu BiT Maker Space and what they are currently doing. He thanked former Scientific Director Dr. Seifu Admassu for his contributions to the makerspace and explained as if for recognizing that the makerspace had its current name. Dr. Amare clinched his briefing by reflecting on the visitors' questions and feedback.
Giordano Dichter, Team Leader Innovation Ecosystem Expert as well as visitors from member universities, praised the work of the incubators at Seifu BiT Maker Space.
Finally, Dr. Mekuanint Agegnehu, Deputy Scientific Director for Research & Community Service, delivered a speech to the visitors, where he attempted to explain the processes that Seifu BiT Makerspace has gone through as well as the challenges that they face. He concluded his speech by expressing how pleased the institute is with this incubation center and thanking the project's supporters and members on behalf of the institute.
Information and Strategic Communication Directorate
Facebook፡- https://www.facebook.com/bitpoly
Telegram፡- https://t.me/bitpoly
Website፡- https://bit.bdu.edu.et

በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የባሕር ዳር ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የ2014 ዓ.ም የእቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ግምገማ አካሄደ
Poly Campus
09 Oct, 2024
በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የባሕር ዳር ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የ2014 ዓ.ም የእቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ግምገማ አካሄደ
[ሐምሌ 20/2014 ዓ.ም፣ ባሕር ዳር - ኢስኮ/ባቴኢ]
=========================
ኢንስቲትዩቱ ለ3 ተከታታይ ቀናት በጎንደር ከተማ ሲያካሂደው የነበረውን የሪፖርት ግምገማ መድረክ በትናንትናው ዕለት አጠናቅቋል፡፡ በመድረኩ ሁሉም ዲኖች፣ ዳይሬክተሮችና የማስተባበሪያ ቢሮ ሃላፊዎች የየክፍላቸውን አመታዊ የእቅድ ክንውን ሪፖርት በየተራ ያቀረቡ ሲሆን በክንውኖቹ ላይም አስተያየትና ጥያቄዎች ቀርቦባቸው ውይይቶች ተካሂደዋል፡፡ በመጨረሻም የተቋሙ የእቅድ አፈጻጸም ሪፖርት በእቅድና በጀት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ረዴ በዛብህ አማካኝነት ቀርቦ ውይይት ተካሂዶበታል፡፡
በመድረኩ የመክፈቻና የመዝጊያ ንግግር ያደረጉት የኢንስቲትዩቱ ሳይንቲፊክ ዳይሬክተር ዶ/ር ቢምረው ታምራት ያሳለፍነው የበጀት አመት እንደሃገርም እንደተቋምም ብዙ ፈተናወችና ውጣውረዶች የበዙበት ቢሆንም ሁሉም ክፍሎች ችግሮችን ተቋቁመው እቅዳቸውን ለማሳካት የሄዱበት ርቀት ይበል የሚያሰኝ እንደሆነ ገልጸው ልባዊ ምስጋናቸውን አቅርበዋል፡፡ አክለውም የዚህ መድረክ ዋነኛ አላማ በክንውኑ የነበሩ ክፍተቶችን በጋራ የመለየትና ለቀጣይ የበጀት ዓመት እቅድ አፈጻጸም ትምህርት ወስዶ ስኬታማ ክንውን ለመፈጸም ወሳኝ ግብዓት ማግኘት እንደነበር ጠቁመው ከዚህ አኳያም መድረኩ ግቡን ያሳካ እንደነበር ገልጸዋል፡፡
የውይይት መድረኮችን የአ/ም/ሳ/ዳይሬክተሩ ዶ/ር ደምሰው አልማው እና የም/ማ/አ/ም/ሳ/ዳይሬክተሩ ዶ/ር መኳንንት አገኘሁ እየተፈራረቁ የመሩ ሲሆን አጠቃላይ ፕሮግራሙን የተቋሙ ጠቅላላ የጥራት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት አስተባብሯል፡፡
Information and Strategic Communication Directorate
Facebook፡- https://www.facebook.com/bitpoly
Telegram፡- https://t.me/bitpoly
Website፡- https://bit.bdu.edu.et

BiT-CDC has successfully delivered a three-month training program called Full Stack Development Training in collaboration with MinabTech (HaHu Jobs) PLC.
Poly Campus
09 Oct, 2024
BiT-CDC has successfully delivered a three-month training program called Full Stack Development Training in collaboration with MinabTech (HaHu Jobs) PLC.
[July 26, 2022 Bahir Dar - ISC/BiT]
========================
Industries have entered a new era of automation and digitization. This will have a significant impact on the skill demand of university students who need to remain competitive. Almost every job in the industry is changing, some quite dramatically, and new job creation must deal with new technological and digital skills. One of the defining business problems of our time is preparing graduate students for future employment. However, most universities do not address it in their formal education through their own curriculum.
With this, BiT-CDC came up with Skill based training and competition program. One of the training is named Full Stack Development Training.
It should be noted that an MOU was signed with MinabTech (HaHu Jobs) PLC. Following the orientation, 136 students were able to sign up for homework assignments. The company then sent trainers for three months to screened trainees in Back-end development, Front-end development, and Mobile app development. Initially, there were 50 trainees, but it was discovered that only 18 could complete it by the end of the week.
The training covers single file components, components in depth, Reusability, Routing, Hands on Vue, npm package manager, CSS framework, setting up a tailwind, HTML and CSS recap, JavaScript design, front end design, Hands on Figma, Router and local storage, GraphQL, single page apps, Vuejs and about Vue, Database and DBMS, characteristics of DBMS, database type, relational database, non-relational database, About Docker and Hasura, Dart programming, Introduction to Flutter, Setting up flutter SDK, Widgets, Network request, Data Persistence, State, Managing a state and state management tools.
According to Mr. Kaleab Mezgebu, Co-founder and operation manager, two trainees will be recruited and six of them will be given graduate internship opportunities. On-campus recruitment will be active after the final exam.
The training will conclude with great recognition by trainees for the glimpse experience and opportunities.
Information and Strategic Communication Directorate
Facebook፡- https://www.facebook.com/bitpoly
Telegram፡- https://t.me/bitpoly
Website፡- https://bit.bdu.edu.et

በባሕር ዳር ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የኬሚካል እና ምግብ ምሕንድስና ፋኩልቲ ያዘጋጀው ዓመታዊ ወርክሾፕ ተካሄደ
Poly Campus
09 Oct, 2024
በባሕር ዳር ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የኬሚካል እና ምግብ ምሕንድስና ፋኩልቲ ያዘጋጀው ዓመታዊ ወርክሾፕ ተካሄደ
[ሐምሌ 16/2014 ዓ.ም፣ ባሕር ዳር - ኢስኮ/ባቴኢ]
=========================
በወርክሾፑ መግቢያ ወቅት የኢንስቲትዩቱ ሳይንቲፊክ ዳይሬክተር ዶ/ር ቢምረው ታምራት እንደገለጹት የዩኒቨርሲቲ እና ኢንዱስትሪ ትስስር ወሳኝ ከመሆኑ ባለፈ ተማሪዎችን ብቁ ኢንተርንሺፕ ቆይታ እንዲኖራቸው ያደርጋል። ከዚህ ጋር ተያይዞ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመት ቢሮ ሃላፊ አቶ እንድሪስ አብዱ በበኩላቸው ያደጉት ሐገራት ደሀ የሚባሉት ሀገራትን ሐብት ለመቀራመት ጥረት እንደሚያደርጉ ጥቁመው የክልሉ መንግስት የኢንዱስትሪ መንደሮችን ገንብቶ ለባለሐብቶች ከመስጠት ባለፈ ብድር በማመቻቸት ኢንዱስትሪው ኢንዲሻሻል ጥረት ያደርጋል። በዚህም የእውቀት ሽግግር እንዲኖር ማድረግ እና የውጪ ምንዛሬ አቅምን ማሳደግ አስፈላጊ መሆኑን ጠቁመዋል።
በሌላ በኩል የዩኒቨርሲቲው አልሙናይ ኢንጅነር ግዛቸው ሽፈራው የኬሚካል እና የምግብ ኢንዱስትሪዎች ሀገር ከመቀየር ባለፈ ለሌሎች ኢንዱስትሪዎች ግብዓት እንደሚሆኑ ጠቅሰው ኢንዱስትሪዎች እና ዩኒቨርሲቲዎች በተለያየ መንገድ ውስጥ እየተጓዙ በመሆናቸው ማደግ አዳጋች መሆኑን ገልጸዋል። ይህንን በማስመልከት የፋኩልቲው ዲን ዶ/ር መታደል ካሳሁን የፋኩልቲውን አቅም ብሎም በውስጡ የተሰሩ ሥራዎችን ገልፀው ምርምሮችን እና የተማሪዎችን ዓቅም ማጎልበት ላይ እንደሚሰራ ተናግረዋል። በሌላ በኩል የአዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ አድጀንት ፕሮፈሰር ለሊሳ ዳባ የሕዝብ ቁጥር መጨመር አሳሳቢ እንደመሆኑ መጠን እና የወደፊቱ ሕዝብ በብዙ መጨመር በምግብ ራስን የመቻል ስራዎች ላይ አደጋ ደቅኗል። በዓለም አቀፍ ስምምነቶች መሠረት የተለያዩ ሥራዎች እየተሠሩ እንደነበረ ገልፀው የኮቪድ መምጣት ኢትዮጵያን ጨምሮ ዓለምን ወደኋላ የጎተተ እንደሆነ ገልፀዋል።
በኢንዱስትሪ ሚንስቴር የኬሚካል እና ኮንስትራክሽን እቃዎች ጥናት ክትትል እና ድጋፍ ዳይሬክተር ወ/ሮ ነጻነት አበበ እንደተናገሩት የሚሰሩበት ክፍል በ70ቹ የነበረው ጥንካሬ ከጥቂት ለውጦች በዘለለ የሚጠበቀውን ያህል አለማደጉ አሳሳቢ እንደሆነ ሁሉ ኢንዱስትሪዎች እንዲያድጉ ሰላም እና የተሳለጠ ቢሮክራሲ የሚያስፈልግ ሆኖ በተናጠል ከሚደረጉ እንቅስቃሴዎች ይልቅ መንግስት በሕብረት ለሚከናውኑ ሥራዎች ትኩረት እና ድጋፍ እንደሚያደርግ ገልፀዋል። ይህም ሚንስቴሩ ደሴት ሆኖ የሚተገብረው ሳይሆን ከኢዱስትሪዎች እና ትምሕርት ተቋማት ጋር መተባበር መሆኑን ገልፀዋል። በትምሕርት ሚንስቴር የከፍተኛ ትምሕርት ተቋማት ስልጠና ምርምር እና ኢንዱስትሪ ትስስር ዳይሬክተር አቶ ተሾመ ዳንኤል በበኩላቸው ኢንዱስትሪዎች የሚያመርቷቸውን ምርቶች ጥራት እና ብዛት ከማሳደግ አንጻር እዚህ ግባ ይሚባል ምርምር ካለመሰራቱ ባለፈ ከትምሕርት ተቋማት ጋር ያላቸው ትስስር ደካማ መሆኑ አሳሳቢ መሆኑን ገልፀው ገንዘብ እና የአቅም ውስንነት አስቸጋሪ በሆኑበት ሁኔታ ውስጥ የኢንዱስትሪው ውድድር መድረክ እና የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ራስን መቻል አስፈላጊ መሆኑን ገልፀዋል።
በእለቱ የተለያዩ ሓሳቦች የተሰነዘሩ እና ውይይት የተካሄደባቸው ሲሆን ሁሉም የሚጠበቅበትን እንዲወጣ ስምምነት ተደርሷል። በመዝጊያው ወቅት የኢንስቲትዩቱ የምርምር እና ማህበረሰብ አገልግሎት ምክትል ሳይንቲፊክ ዳይሬክተር ዶ/ር መኳንንት አገኘሁ የመዝጊያ ንግግር ያደረጉ ሲሆን ምርምር እና እድገት የማይነጣጠሉ መሆናቸውን ጠቁመው ኢንስቲትዩቱ ያለውን እምቅ ኃይል እና አቅም ከኢንዱስትሪዎች ጋር ለመስራት የሚያስችለው መሆኑን በመግለጽ በጋራ ሆኖ በትንሹ በመጀመር ወደላቅ ደረጃ መምጣት እንድሚቻል ጠቁመዋል።
Information and Strategic Communication Directorate
Facebook፡- https://www.facebook.com/bitpoly
Telegram፡- https://t.me/bitpoly
Website፡- https://bit.bdu.edu.et

Hilton Foundation Africa Water Quality Testing fellowship Workshop took place at Bahir Dar Institute of Technology-Bahir Dar University
Poly Campus
09 Oct, 2024
Hilton Foundation Africa Water Quality Testing fellowship Workshop took place at Bahir Dar Institute of Technology-Bahir Dar University
[June 23, 2022፣ Bahir Dar - ISC/BiT]
*****************************************************
The ceremony began with an opening speech by Dr. Bimrew Tamrat, Scientific Director of Bahir Dar Institute of Technology, who emphasized the value of such collaborative research in benefiting the communities, aside from the capacity building. According to Dr. Anna Murray, Senior Research Manager, the research project will take place in the woredas of Dera, Farta, and Semen Mecha. The investigation is launched with Aquaya, a research firm based in Nairobi, Kenya, which will be sponsored by Conrad N. Hilton Foundation.
Aquaya will evaluate drinking water quality and compare the findings to those of the other districts in its territory. This, on the other hand, will benefit postgraduate research students while Stanford University investigates the socioeconomic statistics of the woredas. According to Dr. Dagnachew Aklog, from Blue Nile Institute, population growth is endangering water quality, needing a one-of-a-kind remedy. Mr. Eshetu Assefa informed the chair of his desire to join in the study project once they reached an agreement on the problem. According to his presentation, the chair had participated in numerous projects and joint research with over seven organizations, including UNICEF and SNV. He also asserted that the experience is incredibly valuable and that the study project would be a success thanks to the assistance of several governmental, private parties and stakeholders. Later, the kickoff had continued through discussion with various stakeholders on the points raised which led by Dr. Dagnachew Aklog, Mr. Eshetu Assefa and Dr. Meseret Dessalegn from Aquaya.
The investigation will consider the site data, which will subsequently be collected in a system, as well as mobile app development, where the solution lies ahead. Data collection training will begin tomorrow.
Information and Strategic Communication Directorate
Facebook፡- https://www.facebook.com/bitpoly
Telegram፡- https://t.me/bitpoly
Website፡- https://bit.bdu.edu.et

“Strengthening Engineering Research” Program Graduation Session of BiT-BDU Trainees has been held virtually
Poly Campus
09 Oct, 2024
“Strengthening Engineering Research” Program Graduation Session of BiT-BDU Trainees has been held virtually
Overviewing the 3+ months' program, Professor Tom Marlin, acknowledged all the 24 participants where he emphasized the graduates’ ability to help and change their institution and country. His speech focused on the proposal development where the aim of the workshop truly lied on. Later on, Dr. Rahim Rezaie acknowledged the support from the Canada team and Bahir Dar University.
Dr. Bimrew Tamrat, Scientific Director of BiT, has made his introductory remarks on the ceremony. He thanked the Academic Without Boarder (AWB) members for their valuable contribution and commitment and gratified them on the behalf of BiT for their taught-on proposal and research development in which funding and grants are important. He remarked that the institute expects successful proposals for mega researches where the graduates can invest their valuable knowledge.
Professor Greg Moran, executive director of AWB, emphasized the importance where AWB is eager to build capacity of programs, faculties and develop the country. He featured the willingness to help and share ideas where more than 200 volunteers and 34 countries are part of AWB. He also notified the importance of the workshop as it helps to improve the program for the future.
Among the keynote speakers, Professor Johnatan Rose presented a topic on Connecting Research and Entrepreneurship. He is professor of computer and electrical engineering at the University of Toronto, who has been an AWB supporter for many years and a member of the board of directors for about 9 years, gave a speech on research and connecting companies. In his speech, he stated that one of the most important jobs in the world is to use curiosity in innovation to do new things, which can be started with research and a product is knowledge. He also mentioned that starting a company is the only way to have a direct impact on the world. Following that, he discussed his experiences with stories Chip Research on Field-Programmable Gate Arrays (FPGAs) to Reality (The Right Track CAD Company).
The second keynote speaker Dr. Nigus Gabbiye, associate professor of chemical and environmental engineering, also presented his speech on the title of “Doctoral Education in Bahir Dar University, Challenges and Perspectives”. He presented the current status, government plan and the limitations and weaknesses where various packages are incorporated. He also pointed out the importance of Grant in Higher Education and its impact on varies circumstances is enormous. Finally, the students were acknowledged with a certificate of completion based on the stated project groups and the closing remark was given by Dr. Mekuanint Agegnehu, Deputy Scientific Director for Research and Community Services. He underlined the value of the workshop and provoked the participants to apply for international grants and contribute to their country. All the trainees are with assistant professor and above academic ranks.
Information and Strategic Communication Directorate
Facebook፡- https://www.facebook.com/bitpoly
Telegram፡- https://t.me/bitpoly
Website፡- https://bit.bdu.edu.et

Hilton Foundation Africa Water Quality Testing fellowship Workshop took place at Bahir Dar Institute of Technology-Bahir Dar University
Poly Campus
09 Oct, 2024
Hilton Foundation Africa Water Quality Testing fellowship Workshop took place at Bahir Dar Institute of Technology-Bahir Dar University
[June 23, 2022፣ Bahir Dar - ISC/BiT]
*****************************************************
The ceremony began with an opening speech by Dr. Bimrew Tamrat, Scientific Director of Bahir Dar Institute of Technology, who emphasized the value of such collaborative research in benefiting the communities, aside from the capacity building. According to Dr. Anna Murray, Senior Research Manager, the research project will take place in the woredas of Dera, Farta, and Semen Mecha. The investigation is launched with Aquaya, a research firm based in Nairobi, Kenya, which will be sponsored by Conrad N. Hilton Foundation.
Aquaya will evaluate drinking water quality and compare the findings to those of the other districts in its territory. This, on the other hand, will benefit postgraduate research students while Stanford University investigates the socioeconomic statistics of the woredas. According to Dr. Dagnachew Aklog, from Blue Nile Institute, population growth is endangering water quality, needing a one-of-a-kind remedy. Mr. Eshetu Assefa informed the chair of his desire to join in the study project once they reached an agreement on the problem. According to his presentation, the chair had participated in numerous projects and joint research with over seven organizations, including UNICEF and SNV. He also asserted that the experience is incredibly valuable and that the study project would be a success thanks to the assistance of several governmental, private parties and stakeholders. Later, the kickoff had continued through discussion with various stakeholders on the points raised which led by Dr. Dagnachew Aklog, Mr. Eshetu Assefa and Dr. Meseret Dessalegn from Aquaya.
The investigation will consider the site data, which will subsequently be collected in a system, as well as mobile app development, where the solution lies ahead. Data collection training will begin tomorrow.
Information and Strategic Communication Directorate
Facebook፡- https://www.facebook.com/bitpoly
Telegram፡- https://t.me/bitpoly
Website፡- https://bit.bdu.edu.et

ቤተሰባቸውን ጨምሮ የዩኒቨርሲቲው ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች፣ የኢንስቲትዩቱ አዲሱ ሳይንቲፊክ ዳይሬክተር፣ ም/ሳ/ዳይሬክተሮች፣ ዲኖችና ዳይሬክተሮች በተገኙበት ለዶ/ር ሰይፉ አድማሱ የሽኝትና የምስጋና ፕሮግራም ተካሄደ
Poly Campus
09 Oct, 2024
ቤተሰባቸውን ጨምሮ የዩኒቨርሲቲው ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች፣ የኢንስቲትዩቱ አዲሱ ሳይንቲፊክ ዳይሬክተር፣ ም/ሳ/ዳይሬክተሮች፣ ዲኖችና ዳይሬክተሮች በተገኙበት ለዶ/ር ሰይፉ አድማሱ የሽኝትና የምስጋና ፕሮግራም ተካሄደ፡፡
ፕሮግራሙ ስለ ዶ/ር ሰይፉ የተደረጉ ምስክርነቶች በቪድዮና በጽሁፍ የቀረቡበት ሲሆን በስራ ጉዳይ ከሃገር ውጭ የሚገኙት የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ፍሬው ተገኘም በበይነ መረብ በነበራቸው ቃለ ምልልስ ‘’ ሰይፉ የምርምር፣ የእውቀት፣ የስራ ሰው ነው” ሲሉ የተደመጡ ሲሆን ‘’ማንም ጋር መግባባት የሚችል፣ ባለ ራዕይ፣ ተልዕኮ ተኮር፣ በቡድን ለመስራት የሚመች ቅን ሰው’’ በማለትም አክለዋል፡፡ ፕሬዝደንቱን ጨምሮ ሌሎችም ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች ምስጋናቸውንና መልካም ምኞታቸውን የገለጹ ሲሆን ባለቤታቸው ወ/ሮ ኢሌኒና ልጆቻቸውም በተመሳሳይ መልኩ በቪድዮ የተቀረጸው መልዕክታቸው ተላልፏል፡፡
በመቀጠልም የእውቅናና ሽልማት አሰጣጥ መርሃግብር የተካሄደ ሲሆን በተቋሙ የተዘጋጁትን ስጦታዎች በዩኒቨርሲቲው ም/ፕሬዝደንቶች አማካኝነት ተበርክቶላቸዋል፡፡ ከስጦታዎች መካከል በቀድሞ አጠራሩ BiT Maker Space የሚባለውን Seifu BiT Maker Space በሚል እንዲተካ የኢንስቲትዩቱ ሰኔት ማንዴት መወሰኑን ተከትሎ የተዘጋጀው የማይካ ላይ ህትመት ይገኝበታል፡፡ ሰኔቱ ይህንን ውሳኔ ሲያስተላልፍ በዋናነት ዶ/ር ሰይፉ ለማዕከሉ ያበረከቱትን ጉልህ አስተዋጽኦ መሰረት አድርጎ ሲሆን በም/ፕሬዝደንት ደረጃ አመራር ሆነው ሳለ የስራ ጫናን ተቋቁመው ከዩኒቨርሲቲው ግንባር ቀደም ተመራማሪ ሳይንቲስቶች ውስጥ መመደባቸውም የተለየ ሰለሚያደርጋቸው ጭምር ነው በሚል ከመድረኩ ተገልጿል፡፡
በመጨረሻም የአካዳሚክ ጉዳዮች ም/ፕሬዝደንት ዶ/ር እሰይ ከበደ የመዝጊያ ንግግር ያደረጉ ሲሆን ዝግጅቱን ላስተባበረው የኢንፎርሜሽንና ስትራቴጂክ ኮሙኒኬሽን ዳይሬክቶሬትም ምስጋናቸውን አቅርበዋል፡፡ በመዝጊያ ንግግራቸው እንደገለጹት ዶ/ር ሰይፉ ዛሬ የተደረገላቸው እውቅና ለእሳቸው እዳ ሲሆን በሄዱበት ሁሉ ለማዕከሉ እንዲሁም ለዩኒቨርሲቲው ጠንክረው በመስራት እዳቸውን እንደሚከፍሉ ያላቸውን ዕምነት ጠቁመዋል፡፡
የኢንፎርሜሽንና ስትራቴጂክ ኮሚዩኒኬሽን ዳይሬክቶሬት
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/bitpoly
ቴሌግራም፡- https://t.me/bitpoly
ዌብሳይት፡- https://bit.bdu.edu.et

የዘላቂ ኃይል ልማት ለገጠር ሥራ ፈጥራ ፕሮጀችት ምረቃ በዳንግላ ወረዳ ዳንጊሽታ ቀበሌ ተካሄደ
Poly Campus
09 Oct, 2024
የዘላቂ ኃይል ልማት ለገጠር ሥራ ፈጥራ ፕሮጀችት ምረቃ በዳንግላ ወረዳ ዳንጊሽታ ቀበሌ ተካሄደ
በጀርመኑ Technical University of Munich በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በትብብር የተገነባው በታዳሽ ኃይል የመስኖ ልማት እና ኤሌክትሪክ ኃይል የማመንጨት ሥራ መጀመሩን አስመልክቶ የፕሮጀክቱ ምረቃ ተካሄደ። በፕሮግራሙ መክፈቻ ወቅት የፕሮጀክቱ መሪ ዶ/ር ንጉስ ጋብየ እደተናገሩት ዘመናዊ እና ታዳሽ ኃይል ከማመንጨት ባለፈ ወጣቶችን በትናንሽ የማኑፋክቸሪንግ ሥራ ዘርፍ እንዲሰማሩ እድል ይፍጥራል። እንደ እሳቸው ገለጻ 160 ሜትር ጥልቅ ጉድጓድ ተቆፍሮ በፀሐይ ኃይል የሚሰራ ፓምፕ ተግጥሞለት ለመስኖ ግልጋሎት ውሏል። ከዚህ ጋር በተያያዘ ለአርሶ አደሮች አጭር ሥልጠና የተሰጠ ሲሆን በጠብታ መስኖ እስከ 10 ሄክታር መሬትን ማልማት የሚችል እና 1800 አባውራዎችን የመጠጥ ውሃ ተጠቃሚ ያደርጋል። ለዚህም ሥራ የሚሆን ገንዘብ በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ 4 ሚሊዮን ብር የተለገሰ ሲሆን ወጣቶችን አደራጅቶ ወደ ሥራ ከመሰማራት ባለፈ ምርምር ለሚያደርጉ የድሕረ መረቃ ተማሪዎች እንደ Living Lab ሆኖ የሚያገልገግል ስፍራ ነው። በእለቱ የተገኙት የባሕር ዳር ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ሳይንቲፊክ ዳይሬክተር ዶ/ር ሰይፉ አድማሱ የቀበሌው ነዋሪዎችን እና ባለ ድርሻ አካላትን አመስግነው ሥራው ከ2007 ዓም ጀመሮ በምርምር ሂደት ላይ እንደነበር ብሎም ከ15 የሚበልጡ የድሕረ ምረቃ ተማሪዎች እድሉን እንዳገኙ ገልጸዋል። የሲቪል እና ውሐ ሐብት ምህንድስና መምሕር እና የፕሮጀክቱ ተሳታፊ የሆኑት ዶ/ር ሲሳይ በበኩልቸው የሕብረተሰቡን ቁርጠኝነት አድንቀው በአሁኑ ወቅት 10000ሊትር የሚይዝ የውሃ ታንከር ተተክሎ ለሕበረተሰቡ ንፁህ የባንቧ ውሃ በተመረጡ ቦታዎች መቀመጡን ገልጸው አርሶ አደሮችን ትጋት አድንቀዋል።
የቀበሌው ነዋሪ እና በህልውናው ጦርነት ተሳታፊ የነበሩት ሚሊሻ ውባንተ እያሱ የዶ/ር ንጉስ ጋብዬን ሐሳብ በመጋራት ለወጣቶች የጸጉር ቤት ሥራ ጀመሮ እንጨት መሠንጠቂያ ቤቶችን ለመሥራት በዕቅድ ላይ መሆናቸውን ገልጸዋል። እንደ ሚሊሻ ውባንተ ንግግር በአሁኑ ወቅት 28 አባውራዎች የፕሮጀክቱ ተጠቃሚ ሆነው የመስኖ ድንች ያለሙ ሲሆን በቀጣይ ሌሎች ለመቀላቀል በሂደት ላይ መሆናቸውን ለማየት ተችሏል። በዚህ ወቅት ካነጋገርናቸው አርሶአደሮች ውስጥ ጥቂቶቹ የባሕር ዛፍ ደኖቻቸውን በመመንጠር ላይ መሆናቸውን ገልጸው በ 5 ዓመት የሚያገኙት የባሕር ዛፍ ትርፍ ከመስኖው ዝቅተኛ መሆኑን በመግለጽ ወደ መስኖው ለመግባት በሂደት ላይ መሆናቸውን ገልጸዋል።
በኣጠቃላይ በፀሐይ ኃይል ይሚሰራው ታዳሽ ኃይል እስከ 25 ኪሎ ዋት የኤሌክትሪክ ኃይል የሚያመነጨ ሲሆን 30ሊትር በሰከንድ የሚሆን ውሃ ከጉድጓዶቹ መውጣት መቻሉን ዩኒቨርሲቲው መምህር እና የፕሮጀክቱ ተሳታፊ አቶ ነገሰ ያዩ ገልጸዋል። ቁፋሮው በአማራ ውሓ ስራዎች የተከናወነ መሆኑን በመጠቆም የአማራ ክልል ውሐ እና ኢነርጂ ቢሮ ጥናት በማካሄድ ከፍተኛ አስተዋጾ እንዳበረከተ አቶ ነገሰ ገልጸዋል። ከዚህ ጋር ተያይዞ የዩኒቨርሲቲው የአስተዳደር ጉዳዮች ኤክስኪዩቲቭ ዳይሬክተር አቶ ገደፋው አላግባብ ብክነት እና ጥፋት እንዳይኖር መጠበቅ እንደሚያስፈልግ ገልጸው በሞዴል ደረጃ የሆንው ስራውን በማስፋፋት ወደሌሎች ቦታዎች ማሳደግ እንደሚገባ ገልጸዋል። በሌላ በኩል ለመዝረፍ የሚፈልጉ ኃይሎች እንደመኖራቸው መጠን ቀን ከለሊት ክትትል እንደሚያስፈልገው በገልጻቸው ወቅት አብራርተዋል። በተጨማሪም የአዊ ዞን፣ የዳንግላ ወረዳ እና የዳንግሽታ ቀበሌ አመራሮች በየደረጃቸው አስተያየታቸውን ገልጸዋል።
በመጨረሻም ለፕሮጀክቱ እዚህ መድረስ ከፍትኛ ሚና ነበራቸው የተባሉ ግለሰቦችን እውቅና የመስጠት መርህ ግብር ተካሂዶ የፕሮግራሙ ፍጻሜ ሆኗል።
የኢንፎርሜሽንና ስትራቴጂክ ኮሚዩኒኬሽን ዳይሬክቶሬት
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/bitpoly
ቴሌግራም፡- https://t.me/bitpoly
ዌብሳይት፡- https://bit.bdu.edu.et