ጥር 25 ቀን 2016 ዓ.ም
ለ2016 ዓ/ም አጋማሽ ዓመት መውጫ ፈተና ለመውሰድ ለተመዘገባችሁ የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በሙሉ
በ2016 ዓ/ም አጋማሽ ዓመት (ከየካቲት 6 – 9 ቀን 2016 ዓ/ም) ለሚሰጠው የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ለመውሰድ የተመዘገባችሁ የባሕር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች፤
1ኛ የመደበኛ፤ የማታና የክረምት ተማሪዎች ከምትማሩበት አካዳሚክ ክፍል ሬጅስትራር እንዲሁም የርቀት ተማሪዎች ደግሞ ከርቀት ማዕከላት User Name & Password ከጥር 27 ቀን 2016 ዓ/ም ጀምሮ እንድትወስዱ፤