ለትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ

ለትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በ2012 ዓ.ም የትምህርት ዘመን 1. በመደበኛ መርሐ ግብር በቅንጅት በሚጀመረው በሁለተኛ ድግሪ (MSc in Ecological and Systematic zoology) 2. በመደበኛ መርሐ ግብር የሶስተኛ ድግሪ (PhD) in Applied Mathematics (Joint With Lappeenranta-Lahti University of Technology) አዲስ የግል አመልካቾችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም የመግቢያ መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ዝርዝር ሁኔታዎችን ከዚህ ማስታወቂያ ጋር ይመልክቱ በተጨማሪ ከዩኒቨርሲቲው ድረ-ገጽ www.bdu.edu.et በሬጅስትራር ድረ-ገጽ ላይ መመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

የመግቢያ መስፈርት

  • በትምህርት ሚኒስቴር የመግቢያ መስፈርት መሠረት

ማሳሰቢያ፡- 

  • የማመልከቻ ጊዜ ከነሐሴ 01ቀን 2011 ዓ.ም እስከ መስከረም 09 ቀን 2012 ዓ.ም 
  • ኦፊሺያል ትራንስክርቢት ከምዝገባ በፊት ቀድሞ መድረስ አለበት፤

        ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራርና አሉሙናይ ማኔጅመንት ዳይሬክቶሬት

deadline: 
Wednesday, August 7, 2019 to Monday, September 9, 2019