ለ2012 የመደበኛና የማታ ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ

                                                  ለ2012 የመደበኛና የማታ ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ

የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በ2012 ዓ.ም በመደበኛና በማታ መርሃ ግብር በተለያዩ ኮሌጆችና ፋኩልቲዎች አዲስ ተማሪዎችን በመጀመሪያ በሁለተኛና በሦስተኛ ዲግሪ ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም የመግቢያ መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች መማር የምትፈልጓቸውን ፕሮግራሞችና ሌሎች ዝርዝር ሁኔታዎችን ከዩኒቨርሲቲው ድረ-ገጽ www.bdu.edu.et በሬጅስትራር ገጽ ላይ መመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ የመግቢያ መስፈርት :- በትምህርት ሚኒስቴር የመግቢያ መስፈርት መሠረት

በ2012 ዓ.ም በመደበኛ መርሃ ግብር የሚሠጡ የትምህርት መስኮች

በ2012 ዓ.ም በማታ መርሃ ግብር የሚሠጡ የትምህርት መስኮች

 

ማሳሰቢያ፡- 1. የማመልከቻ ጊዜ ከነሀሴ 01/2012 እስከ መስከረም 09/2012

                  2. ኦፊሺያል ትራንስክርቢት ከምዝገባ በፊት ቀድሞ መድረስ አለበት፤

deadline: 
Wednesday, August 7, 2019 to Friday, September 20, 2019