Submitted by admin2 on Mon, 03/17/2025 - 15:15 ኦርጅናል እንዲሰራላችሁ በ56ኛው ዙር ላመለከታችሁ አመልካቾች በሙሉ ኦርጅናሉ የደረሰ በመሆኑ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን:: ማሳሰቢያ ፡- ለመውሰድ ስትመጡ ክሊራንስ እና ቴምፖራሪ ኦርጅናሉን መያዛችሁን አትርሱ፡፡ስም ዝርዝር