ቀን፡-17/06/2017 ዓ.ም
ለመጀመሪያ ዲግሪ እና PGDT ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ፡
የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በ2017 ዓ/ም የትምህርት ዘመን ትምህርት ሚኒስቴር ባወጣው የመግቢያ መስፈርት መሰረት በርቀት (Distance) በመጀመሪያ ዲግሪ እንዲሁም በ PGDT ተማሪዎችን ተቀብሎ ማሰልጠን ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም መስፈርቱን የምታሟሉና መማር የምትፈልጉ አመልካቾች እስከ መጋቢት 10 ቀን 2017 ዓ/ም ድረስ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን የምታመለክቱባቸውን የትምህርት መስኮች ዝርዝር ከታች መመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
የማመልከቻ መስፈርት
- በትምህርት ሚኒስቴር የመግቢያ መስፈት መሰረት ለበለጠ መረጃ የዩኒቨርሲቲው ሬጅስትራር ድረ-ገጽ https://bdu.edu.et/registrar/ ይመልከቱ፡፡
ለምዝገባ የሚያስፈልጉ ሰነዶች/ማስረጃዎች
- የትምህርት ማስረጃ ዋናውና ፎቶ ኮፒ፣
- የብቃት ማረጋገጫ (COC) (ለሚያስፈልጋቸው ብቻ)
- ኦፊሻል ትራንስክርፒት (ለሚያስፈልጋቸው ብቻ)
- ኮስት ሸሪንግ የተከፈለበት ደረሰኝ (ለሚያስፈልጋቸው ብቻ)
- የስራ ልምድ (ለሚያስፈልጋቸው ብቻ)
- ለማመልከቻ የተከፈለበት ኦርጅናልና አንድ ደረሰኝ እና የማይመለስ 2 ፎቶ ኮፒ ደረሰኝ (Application fee 300 ብር)
የማመልከቻ ቦታ፣
- በባሕር ዳር፣ጎንደር፣ደሴ፣ደ/ብርሃነ፣ አዲስ አበባ ፣ ደብረ ማርቆስ ፣ ፍኖተ ሰላም እና ሞጣ -እነሴ ማዕከላት (የሁሉም አመልካቾች ምዝገባ በርቀት ትምህርት ማዕከላት ይሆናል፡፡)
ተጨማሪ ማሳሰቢያዎች፡-
- ሪሚዲያል በመንግስት ተቋም ተምራችሁ ያጠናቀቃችሁ ተማሪዎች፡-
ኦፊሻል ትራንስክርፒት እና ኮስት ሸሪንግ የከፈላችሁበትን ደረሰኝ ይዛችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ
- ከግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚቀርብ የሪሚዲያል ውጤት ተቀባይነት የለውም
- የቀድሞው ትምህርት ፖሊሲ 12ኛ ክፍል የትምህርት ማስረጃ ተቀባይነት የለውም
- በዲፕሎማ ፣ በሪሚዲያልና ዲግሪ የሚመዘገቡ አመልካቾች በምዝገባ ወቅት ኦፊሻል ትራንስክርፕች በፖስታ ሳጥን ቁጥር 79 ማስላክ አለባቸው፣
- በሀገር አቀፍ ደረጃ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ፈተና ላልተዘጋጀላቸው የትምህርት ዘርፎች ተቋሙ የሚያዘጋጀውን የመግቢያ ፈተና መውሰድ አለባቸው፡፡ የፈተናው ቀን እና የቅበላ ውጤት ይፋ የሚደረግበትን ቀን በውስጥ ማስታወቂያ እንዲሁም በዩኒቨርሲቲው ሬጅስትራር ድረ-ገጽ https://bdu.edu.et/registrar/ ወይም የፌስቡክ ገጽ ወደ ፊት ይገለፃል
- በቂ የተማሪ ቁጥር የማያመለክትባቸው የትምህርት መስኮች አይከፈቱም
- ከዚህ በፊት ለመማር ተመዝግበው ባቋረጡት የትምህርት መስክ በተመሳሳይ የቅበላ አይነት መመዝገብ አይቻልም
- ለPGDT አመልካቾች በመምህርነት ሙያ የትምህርት መስኮች በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቁ

ለPGDT አመልካቾች በመምህርነት ሙያ የትምህርት መስኮች በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቁ