Dr Mengesha Ayene, when he kicks off to declare the second BDU SA Summer Sports Camp 2025

Friendly match between BDU U17 Trainees Vs Dangila Counterparts

ሔኖክ ይበልጣል፤ የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ስፖርት አካዳሚ ሰልጣኝ የነበረውና በአሁኑ ሰዓት ለባህር ዳር ከነማ ተጨዋች

Sport Academy Arena

የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ስፖርት አካዳሚ የታዳጊ ህፃናት ስፖርት ስልጠና

News and Events

08 November, 2025

የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የስፖርት ፌስቲቫል በጅማ ከተማ ይካሄዳል።

የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የስፖርት ፌስቲቫል በጅማ ከተማ ይካሄዳል።

15 November, 2025

የታዳጊዎች ምልመላ ሳምንት

የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ስፖርት አካዳሚ በቀታይ ሳምንት ማለትም ህዳር 6 እና 7 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡00-6፡00 ድረስ ብቻ ምልመላ የሚያደርግ ሲሆን የተመዘገባችሁ ታዳጊዎች በተጠቀሰው እለት በዩኒቨርሲቲው ስታዲየም እንድትገኙ አስተላልፏል፡፡

Read More

16 October, 2025

ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ስፖርት አካዳሚ የ2018 ዓ.ም የበጋ ስፖርት ስልጠና ምልመላ ሊያደርግ ነው፡፡

ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ስፖርት አካዳሚ የ2018 ዓ.ም የበጋ ስፖርት ስልጠና ምልመላ ሊያደርግ ነው፡፡ ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ስፖርት አካዳሚ በ2018 ዓ.ም በተለያዩ የስፖርት አይነቶች እድሜያቸው ከ 8 አመት እስከ 16 ያሉ ታዳጊዎችን ለማሰልጠን ዝግጅቱን አጥናቋል፡፡

Read More