News and Events
08 November, 2025
የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የስፖርት ፌስቲቫል በጅማ ከተማ ይካሄዳል።
የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የስፖርት ፌስቲቫል በጅማ ከተማ ይካሄዳል።
15 November, 2025
የታዳጊዎች ምልመላ ሳምንት
የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ስፖርት አካዳሚ በቀታይ ሳምንት ማለትም ህዳር 6 እና 7 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡00-6፡00 ድረስ ብቻ ምልመላ የሚያደርግ ሲሆን የተመዘገባችሁ ታዳጊዎች በተጠቀሰው እለት በዩኒቨርሲቲው ስታዲየም እንድትገኙ አስተላልፏል፡፡
Read More16 October, 2025
ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ስፖርት አካዳሚ የ2018 ዓ.ም የበጋ ስፖርት ስልጠና ምልመላ ሊያደርግ ነው፡፡
ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ስፖርት አካዳሚ የ2018 ዓ.ም የበጋ ስፖርት ስልጠና ምልመላ ሊያደርግ ነው፡፡ ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ስፖርት አካዳሚ በ2018 ዓ.ም በተለያዩ የስፖርት አይነቶች እድሜያቸው ከ 8 አመት እስከ 16 ያሉ ታዳጊዎችን ለማሰልጠን ዝግጅቱን አጥናቋል፡፡
Read More