fggh

Bahir Dar University Press

Welcome to Bahir Dar University Press where expertise and innovation converge. Our mission is to promote academic excellence by publishing high-quality scholarly works that contribute to the advancement of research and education pertinent to the country’s socioeconomic development.

sfdf

ባሕር ዳር ዩኒቨርቲ ፕሬስ

እንኳን ከሙያና ፈጠራ ጋር ወደሚገናኙበት ተቋም፣ ባሕር ዳር ዩኒቨርቲ ፕሬስ በሰላም መጡ። ዓላማችን ከፍተኛ ጥራት ያላቸው፣ ከሀገሪቱ ማኅበረ-ኢኮኖሚያዊ ዕድገት ጋር ተያያዥ የሆኑ፣ ለምርምር ዕድገትና ለትምህርት ልኅቀት አስተዋጽፆ የሚያበረክቱ ሳይንሳዊ ሥራዎችን ማተም ነው።