Call for papers

Submitted by caes on

📢 The College of Agriculture and Environmental Sciences (CAES), Bahir Dar University, Ethiopia, is pleased to invite researchers, academics, practitioners, and students to submit abstracts for the 11th International Conference, to be held on 26–27 June 2026 (Hybrid) at Zenzelma Campus.

🎯 Theme:
Resilient Agriculture for Sustainable Development

a

ለ2ኛ እና 3ኛ ድግሪ ትምህርት ፈላዎች በሙሉ

07 Aug, 2025

የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የግብርናና አካባቢ ሳይንስ በ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በመደበኛው ፕሮግራም በግላቸው ወይም በመስሪያ ቤታቸው ስፖንሰር አድራጊነት ከፍለው መማር ለሚፈልጉ የድህረ ምረቃ/ የ2ኛ እና 3ኛ ዲግሪ/ ፕሮግራሞች አመልካቾችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ እስከ ጳጉሜ 04 ቀን 2017 ዓ/ም ድረስ ማመልከት የሚችሉ መሆኑን እያሳወቅን፤ በኮሌጁ የሚሰጡ የትምህርት መስኮች እና የመግቢያ መስፈርቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ በመደበኛው መርሃ ግብር ለሚማሩ የ2ኛ ዲግሪ እና የ3ኛ ዲግሪ ተማሪዎች ዩኒቨርስቲዉ በሚኖሩት ክፍት ቦታዎች የዶርም አገልግሎት የሚሰጥ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
a

የችኝ ተከላ መርሃግብር

24 Jul, 2025

ግብርናና አካባቢ ሳይንስ ኮሌጅ ከ BDU-IUC project ጋር በመተባበር በቀን 17/11/2017 ዓ.መ የችግኝ ተከላ መርሃግብር