
ቀን 10/02/2013
የምዝገባ ቀን ማስታወቂያ
2ኛ ዓመትና ከዚያ በላይ የሆናችሁ የPHdና የMaster ዲግሪ Regular እና Extension ተማሪዎች የምዝገባ ቀን ጥቅምት 17 እና 18 ሲሆን በቅጣት ጥቅምት 20 ቀን 2013 መሆኑን አውቃችሁ በተገለጹት ቀናት በመገኘት ምዝገብችሁን እንድታከናውኑ እያስታወቅን በማስታወቂያው ከተገለጹት ቀናት ውጭ የማናስተናግድ መሆኑን እንገልጻለን!!!
የባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ
ሬጅስትራርና አልሙናይ ማኔጅመንት ዳይሬክቶሬት
Main Registrar Office
Tel: 0582205934
Website Design and Developed by LTTU,ICT Copyright © 2019- Bahir Dar University