
ቀን፡ 18/05/2013
የጥሪ ማስታወቂያ
ምዝገባ ላለፋችሁ ተመራቂ ተማሪዎች
በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በ2012 ዓ.ም መደበኛ (የቅድመ ምረቃና ፒ.ጂ.ዲ.ቲ) ሁለተኛ ዓመት 1ኛ ሴሚስተር የነበራችሁና በተለያየ ምክንያት ትምህርታቸሁን ያቋረጣችሁ ተማሪዎች ትምህርታችሁን ለማስቀጠል የታሰበ በመሆኑ እስከ 24/05/2013 በየትምህርት ክፍሎቻችሁ ሪፖርት እንድታደርጉና ፈተና ተፈትናችሁ ካለፋችሁ ከየባቻችሁ ጋር ሁለተኛውን ሴሚስተር እንድትቀጥሉ እንስታውቃለን፡፡
የሬጅስትራርና አሉምናይ ማኔጅመንት ዳይሬክቶሬት
ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ
Main Registrar Office
Tel: 0582205934
Website Design and Developed by LTTU,ICT Copyright © 2019- Bahir Dar University