
ጥቅምት 25 ቀን 2013 ዓ.ም
አስቸኳይ ማስታወቂያ
ለባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የ2012 ዓ.ም ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ
ጥቅምት 13 ቀን 2013 ዓ.ም ዩኒቨርሲቲው ባወጣው ማስታወቂያ የዩኒቨርሲቲያችን የ2012 ዓ.ም ተመራቂ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ጥቅምት 27 - 28 ቀን 2013 ዓ.ም መሆኑን ማሳዎቃችን ይታወሳል፡፡
ይሁንና አሁን ባለው ወቅታዊ ሁኔታ ምክንያት ጥሪ አድርገንላችሁ የነበራችሁ የዩኒቨርሲቲያችን ተማሪዎች ወደፊት በአዲስ ማስታወቂያ ጥሪ እስከምናስተላልፍ ድረስ ባላችሁበት እንድትቆዩ እናሳሰባለን፡፡
የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ
ሬጅስትራርና አሉምናይ ማኔጅመንት ዳይሬክቶሬት
Main Registrar Office
Tel: 0582205934
Website Design and Developed by LTTU,ICT Copyright © 2019- Bahir Dar University