
ለርቀት ትምህርት ፈላጊወች
የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በ2013 ዓ.ም በርቀት መርሃ ግብር በቅድመ ምረቃ ፕሮግራም አዲስ አመልካቾችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የማመልከቻ ጊዜ ከጥር 3/2013 እስከ መጋቢት 10/2013 መሆኑን እየገለፅን ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
የመግቢያ መስፈርት
በትምህርት ሚኒስቴር የመግቢያ መስፈርት
የመሰናዶ ፈተና ለሚወስዱ፡-
• ለ2012 ተፈታኞች ወደ ፊት ትምህርት ሚኒስትር በሚያወጣው መቁረጫ ነጥብ መሰረት
ተቁ |
የትምህርት ዓይነት/ፕሮግራም |
ኮሌጅ/ፋኩልቲ |
---|---|---|
1 |
Accounting & Finance |
College of Business & Economics |
2
|
Management |
|
3 |
Economics |
|
4 |
Civics & Ethical Studies |
Faculty of Social Sciences |
5 |
Geography |
|
6 |
Ethiopian Languages & Literature-Amharic |
Faculty of Humanities |
7 |
English Language & Literature |
Main Registrar Office
Tel: 0582205934
Website Design and Developed by LTTU,ICT Copyright © 2019- Bahir Dar University