
19/09/2013 ዓ.ም
ለመጀመሪያ ድግሪ የርቀትና የማታ(Extension) ትምህርት አመልካቾች
የባህር ዳር ዩኒቨርስቲ የተከታታይና ርቀት ትምህርት ማስተባበሪያ ጽ/ቤት በ2013 ዓ.ም ሁለተኛ ሴሚስተር የመጀመሪያ ድግሪ የርቀትና የማታ(Extension)ትምህርት አመልካቾችን እየተቀበለ የቆየ ሲሆን የማመልከቻ ጊዜ ማብቂያ ቀን ግንቦት 27/2013 እንዲሆን ስለተወሰነ ከዚህ በታች በዝርዝር የቀረቡትን መረጃዎች መሰረት በማድረግ ለመግቢያ ፈተና፣ ለኮርስ ምዝገባና ትምህርት ለመጀመር ቅደመ ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳስባለን።
የባህር ዳር ዩኒቨርስቲ
የተከታታይና ርቀት ትምህርት ማስተባበሪያ ጽ/ቤት
Main Registrar Office
Tel: 0582205934
Website Design and Developed by LTTU,ICT Copyright © 2019- Bahir Dar University