
ቀን 25/01/2013
ለሁለተኛ ዲግሪ ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ
የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በ2013 የትምህርት ዘመን አዲስ በሁለተኛዲግሪ ትምህርት ፈላጊዎችን በተከታታይ (Extension) መርሃ ግብር ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጥቅምት 25 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ ባሉት ቀናት ከዩኒቨርስቲው ድረ ገጽ https://bdu.edu.et/registrar/ የማመልከቻ ቅጹን በማውረድና (Download) በመሙላት ትምህርቱ ወደሚሰጥባቸው የትምህርት ክፍሎች ሬጅስትራር E- mail አድራሻ በመላክ እድታመለክቱ እያሳሰብን፡ሌሎች መሟላት የሚገባቸውን ዶክመንቶች፤ትምህርቱ የሚሰጥባቸውን የሙያ መስኮች እንዲሁም የትምህርት ክፍል ሬጅስትራሮችን E- mail አድራሻ ከድረ ገጻችን እንድትመለከቱ እያስታወቅን ወቅታዊውን የጤና ችግር በማስታወስ ለሁላችንም ጤና ሲባል በአካል የማናስተናግድ መሆኑን እንገልጻለን!!!
የባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ
ሬጅስትራርና አልሙናይ ማኔጅመንት ዳይሬክቶሬት
Main Registrar Office
Tel: 0582205934
Website Design and Developed by LTTU,ICT Copyright © 2019- Bahir Dar University