የ2006 በጀት ዓመት የተከለሰ የፊዚካል ዕቅድ

ባህርዳርዩኒቨርሲቲ

ሂዩማኒቲስፋኩልቲ

-    ምሥረታ፡ጥቅምት 25/2ዐዐ1 .

-    ኘሮግራም፡ 1 (4 በቅድመምረቃ፣ 6 በድኀረ-ምረቃ)

-    የመምህራንብዛት 85

-    ቴክኒካልአስታንት 6           101 HRM

-    የአስተዳደርሠራተኞች 1      

-    የተማሪቁጥር፣ 3716

1.አመለካከት

  • በፋኩልቲያችንካሉትየአካዳሚክመሪዎች (ዲን፣ኘሮግራምማኔጀር፣የምርምር፣ድኀረ-ምረቃና/አገልግሎትአስተባባሪ፣ከደንበኞችአገልግሎትናመረጃኬዝቲምአስተባባሪእናከኮርስቸሮችጋርበመሆንየዩኒቨርሲቲያችንተልፅኮ፣ራዕይእናእሴቶችንለማሳካትበጋራችግሮችንበመፍታትየተሻለግንኙነትእናተግባቦነትንበመፍጠርበጋራአብሮየመሥራት (Team Spirit) ባህልበ2005 በጀትአመትየእቅድአፈፅፀምተፈጥbል፡፡
  • Peer-and self-evaluation ግምገማተካሄዷል፡፡
  • መምህራንእናየፋኩልቲያችንአስተዳደርሠራተኞችተሣታፊነበሩ፡፡
  • በግምገማየተነሱነጥቦች፣ስለመማር፣ማስተማር፣ምርምና/አገልግሎትስለመልካምአስተዳደርሲሆንተገምጋሚዎችራስንየመመልከት(Inward Looking) ባህልበማዳበርበዩኒቨርሲቲያችንእናበፋኩልቲያችንበሚደረገውእንቅስቃሴዎችበንቃትእንዲሳተፉበማድረግየተነሳሽነትየባለቤትነትስሜትተፈጥbል፡፡

2.ክህሎት

  • የፋኩልቲያችንመምህራንተገቢየሆነየአካዳሚክክህሎትናእውቀትእንዲያገኙየተለያዩጥረቶችተደርገዋል፡፡

-ለመምህራን- ተማሪተኮርየትምህርትአሰጣጥዘዴ፣ስለሞጁላራይዜሽንስለተከታታይምዘና (Continous Assessment) ስለ Peer-Led Team Learning ስልጠናተሰጥቷቸዋል፡፡ወደትግበራመገባቱንበተመለከተአስፈላጊውክትትልተደርጓል፡፡

-    በተጨማሪምሣምንታዊPhD in TEFL Seminar ተካሄዷል፡፡

  • ተማሪዎችእናመምህራንበሴሜናሩተገኝተዋል፡፡Seminarመድረኩእጅግጠቃሚናአስተማሪመሆኑንለመረዳትተችሏል፡፡
  • ተማሪዎችንበተመለከተ

-    የተግባርትምህርትለሚጠይቁየቅድመ-ምረቃናየድኀረ-ምረቃተማሪዎችበካሪኩለማቸውመሠረትበቂየተግባርትምህርትተሰጥቷል፡፡

ለምሣሌ”Online Journalism “Oral Communication Skills” ኮርሶችእናየፎክሎር (የባህልጥናት) ተማሪዎች 2እና 3ዓመትተማሪዎችወደጎንደርእናወደደቡብኦሞአመርወረዳቱርሚከተማበመሄድ Games Recrasation and Leisure Time Activities እና Material Culture’ ለተባሉኮርሶችአስፈላጊውንግብአትአግኝተዋል፡፡

 

-    የፎክሎር (የባህልጥናት) ኘሮግራምተማሪዎችህዳር 29/2ዐዐ5 በከተማችንበተከበረውየኢትዮåብሄር፣ብሄረሰቦችናህዝቦችቀንንቁተሣትፎበማድረግየሚጠበቅባቸውንኃላፊነትናግዴታከመወጣትባሻገርለሚማሩትኮርስግብአትአግኝተዋል፡፡ (ለምሳሌ Ritual and Festivals Performing Folk Arts) ለተባሉኮርሶችአሳይመንትለመሥራትአስፈላጊውንመረጃእንዲሰበስቡረድቷቸዋል፡

 

-በተጨማሪምየጋዜጠኝነትናኮሚዩኒኬሽንኘሮግራምተማሪዎችከመጋቢት 5-7/2ዐዐ5 .በተካሄደውየአዲሱየአማራብዙሃንመገናኛብዙሃንምረቃላይእግዚብሽንበማቅረብየሀገራችንንየሚደረገውንየሚዲያእድገትላይግንዛቤእንዲያገኙተደርጓል፡፡

-    ለተመራቂተማሪዎችከአዲስአበባዩኒቨርሲቲእንግዳበመጋበዝ24/1/2ዐዐ5 .የሥራፈጠራሥልጠናተሰጥቷል፡፡

4. የአፈፃፀምግምገማ

-    የፋኩልቲው2ዐዐ5 .የቅድመናድኀረምረቃተመራቂተማሪዎችበዩኒቨርሲቲውባሳለፈባቸውየትምህርትአመታትየመማርማስተማርሂደቱንናአጠቃላይአገልግሎትበተመለከተ25/1/2ዐዐ5 .ውይይትተካሂዷል፡፡ከውይይቱምወደፊትማስተካከልየሚገቡንንጉዳዬችበግልፅያሳዩበመሆኑእንደትልቅግባትለመጠቀምፋኩልቲውውሣኔላይደርሷል፡፡

5.አደረጃጀትናአሠራር

-    ያልተማከለአሰራርመከተላችንበፋኩልቲያችንበሚደረጉየአካዳሚክወይምተያያዥነትላላቸውእንቅስቃሴዎችሁሉአወንታዊጎንአለው፡፡

-    በዚህመሠረት2ዐዐ5 የበጀትአመትበተለይምለመማር-ማስተማርየሚያስፈልጉበርካታግብአቶችንበበቂሁኔታለሟሟላትችለናል፡፡

(ለምሣሌ፡- ለመምህራንየነጭሰሌዳማርከርከመግዛትእስከመለስተኛየመምህራንቢሮግንባታሥራድረስየመሄድሁኔታታይቷል)

-    መምህራንበኮርስቸርነትበማደራጀትጥራትያለውየትምህርትአሰጣጥእንዲኖርአስፈላጊውክትትልተደርጓል፡፡ለምሳሌለኮርስቸሮች “Duties and Responsibilities of course Chairpersons” በሚገባተረድተውትወደትግበራተገብቷል፡፡

-    የኮርስቸሮችንቁጥርበመቀነስየእግሊዝኛቋንቋናስነ-ጽሑፍእናየጋዜጠኝነትናኮሚኒኬሽንፕሮግራሞችእያንዳንዳቸውአምስትእናሌሎችሁለቱማለትምየአማርኛእናየፎክሎር (የባህልጥናት) ፕሮግራሞችደግሞእያንዳንዳቸውወደአራትኮርስባለቤትቁጥርበመቀነስአስፈላጊዉንፋይልእንዲያዘጋጅተደርÒል፡፡

-    2ዐዐ5 .የክረምትፕሮግራምበአግባቡ ተከናውኗል፡፡

-    2ዐዐ3 .የተጀመረውንPhD in TEFL መርሃግብርየትምህርትጥራትንለማስጠበቅየአንድአመትኮርሶችንመምህራንበጋራ (Team Teaching) እንዲያስተምሩተደርጓል፡፡

-    Senior PhD in TEFL ተማሪዎች Dissertation ለእያንዳንዱሁለትሁለትአማካሪተመድቦላቸውወደሥራተገብቷል፡፡

-    በቅድመምረቃየነበሩንን 477 ተማሪዎች77 ቡድንበማደራጀት (Peer-Led Team Learning) ጠቀሜታለመምህራንእናለተማሪዎችሥልጠናበመስጠትየትምህርትጥራትንከማምጣትአኳያሥራዎችተሠርተዋል፡፡

-    በአጠቃላይበፋኩልቲያችንባሉት 1መርሃግብሮችሁሉተማሪዎችንከመቀበልጀምሮእስከምረቃ (Registration up to graduation) ከዚያምአልፎከምረቃበኋላመሠራትያለባቸውንሥራዎችንበተቀላጠፈመልኩበመሥራትየደንበኞችንእርካታለማምጣትዩኒቨርሲቲያችንእናፋኩልቲያችንየሚከተለውአደረጃጀትናአሠራር(Decentralization) 2ዐዐ5 .የበጀትአመትአመርቂውጤትአስገኝቷል፡፡

6.2006 በጀትዓመትእቅድመነሻዎች

6.1           የዩኒቨርሲቲውራዕይተልዕኮእናእሴቶች

6.2          የባህርዳርዩኒቨርሲቲየአምስትዓመትስትራቴጅክእቅድ/2003-2007/

6.3          የሂዩማኒቲስፋኩልቲየአምስትዓመትስትራቴጅክእቅድ/2003-2007/

6.4          2005 .በጀትዓመትየእቅድአፈፃፀምግምገማናቸው፡፡

7.1 ጥራትያለውትምህርትከመስጠትአንፃር

2006 በጀትአመትጥራትያለውትምህርትለመስጠትየታቀደሲሆንይህንንምለመተግበርከግብዓት፣ከሂደትእናከውጤትአንፃርምንመደረግእንዳለበትተለይቷል፡፡ከግብዓትአንፃርየመምህርተማሪጥምረታን፣የክፍልተማሪጥምረታንየመፃህፍትተማሪጥምረታንለማሻሻልእንዲሁምየጋዜጠኝነት ስቲዲዩና የቋንቋላብራቶሪየቤተመጽሀፍትናየወርክሾፖችአገልግሎቶችንለማሻሻልበእቅድውስጥአካቷል፡፡ ELIP (English Language Improvement Program) ማጠናከርእናስልጠናወችመስጠት፡፡ከዚህበተጨማሪብቃትያላቸውመምህራንንበመቅጠርናያሉትንምአቅማቸውንለማጐልበትእቅድተይዟል፡፡በአገርውስጥገበያየማይገኙመምህራንንከውጪሀገርእንዲቀጠሩይደረጋል፡፡

ከሂደትአንፃርሞጁላራይዜሽንንሙሉበሙሉከመተግበርበተጨማሪየተማሪተኮርየማስተማሪያዘዴንናየተከታታይምዘናንበተግባርለመተርጐምታቅዷል፡፡የከፍተኛትምህርትተደራሽነትንለማረጋገጥበመደኛውትምህርትየሚሰጡፕሮግራሞችንበማታው፣በክረምትናበርቀትእየተሰጡያሉፕሮግራሞችየሚጠናከሩበትሁኔታይመቻቻል፡፡ለእያንዳንዱኮርስቸርበስብሰባየመሳተፍ፤ሪፖርትየማድረግእናወቅተዊበሆኑስራዎችየመሳተፍግዴታይሰጣል፡፡ከውጤትአንጻርበኮርስሽፋን፤በተከታታይምዘናበግብረ-መልስውጤታማስራበመስራትጥራትያላቸውንተመራቂዎችየማፍራትናየሚሰናበቱናየሚያቋርጡተማሪዎችንቁጥርእንቀንሳላን፡፡

7.2 ችግርፈችምርምርከማካሄድናየማህበረሰብአገልግሎትከመስጠትአንፃር         

የሂዩማኒቲስፋኩልቲየድህረ-ምረቃ፣የምርምርእናማህበረሰብአገልግሎትማስተባበሪያቢሮየዩኒቨርሲቲውንራዕይለማሳካትየበኩሉንበማበርከትላይይገኛል፡፡በማስተባበሪያቢሮውየድህረ-ምረቃትምህርትጥራትን፣ችግርፈቺምርምሮችእናጠቀሜታያላቸውየማህበረሰብአገልግሎቶችዋናተግባራትበማድረግእንቅስቃሴዎችእየተደረጉነው፡፡የድህረ-ምረቃትምህርትጥራትንከማስጠበቅአንጻርአሁንያለውንሰረዓተ-ትምህርትሞጁላራይዝበማድረግሂደትውስጥአላስፈላጊድግግሞሽንማስወገድናበይዘታቸውተቀራራቢየሆኑኮርሶችንማዋኸድ፣እንዲሁምከችግርፈቺነትእናገበያአንጻርአላስፈላጊየሆኑኮርሶችንበማስወገድበምትካቸውጠቃሚናተፈላጊየሆኑትንማካተትያስፈልጋል፡፡በተጨማሪምጠቃሚናበገበያላይተፈላጊየሆኑአዳዲስየድህረ-ምረቃፕሮግራሞችመክፈትያስፈልጋል፡፡

ችግርፈቺምርምሮችንለማድረግከዚህበፊትተለይተውየታወቁየምርምርየትኩረትአቅጣጫዎችከሀገሪቱናከክልሉየልማትአቅጣጫእንዲሁምከዩኒቨርሲቲውየምርምርየትኩረትአቅጣጫዎችጋርበተገቢሁኔታማጣጣምያስፈልጋል፡፡በተጨማሪምየመምህራንንየምርምርአቅምማሳደግአስፈላጊበመሆኑለመምህራንፍላጎትንመሰረትያደረገየምርምርአቅምግንባታስልጠናመስጠትያስፈልጋል፡፡መምህራንናተማሪዎችአዳዲስእናችግርፈቺየሆኑርዕሶችንበመለየትምርምርእንዲያደርጉመምራትናእነሱምየራሳቸውንጠቃሚናችግርፈቺምርምርበማድረግየምርምርባህልንከፍማድረግይጠበቅባቸዋል፡፡

በማህበረሰብአገልግሎትረገድከአካባቢውማህበረሰብችግሮችእናፍላጎትበመነሳትበዋነኛነትተማሪዎችናመምህራንየሚሳተፉበትየማህበረሰብአገልግሎትሥራመስራትወሳኝነው፡፡ለዚህምከዚህበፊትበተደረገየማህበረሰብአገልግሎትየዳሰሳጥናትተለይተውበታወቁየትኩረትአቅጣጫዎችላይመስራትእናተጨማሪየዳሰሳጥናትበማድረግለመስራትአቅዷል፡፡በተጨማረም በ2005 ተጀምሮ በጥሩ ደረጃ ያለው የባህር ዳር ከተማ የአማርኛ ክበብ አጠናክሮ ለማስቀጠል ታቀዷል፡፡

8. ዘርፈብዙ ተግባራት

ዘርፈ ብዙተግባራት (Cross Cutting Issues) የሚባሉትኤች.አይ..ኤድስንበመከላከልናበመቆጣጠርዙሪያ፣ለሴቶችናአካልጉዳተኞችልዩድጋፍበማድረግረገድየሚከናወኑተግባራትንእንዲሁምሙስናናብልሹአሠራርንከማሰወገድናበአካባቢ ጥበቃዙሪያምጉልህአስተዋጽኦማበርከትንየሚመለከትነው፡፡በዚህረገድየሂዩማኒቲስፋኩልቲበበጀትአመቱየተወሰኑሥራዎችንለመሥራትአቅዷል፡፡

8.1 ኤች.አይ..ኤድስናስርዓተጾታ

ኤች.አይ..ኤድስናበስነተዋልዶዙሪያፋኩልቲው ከተማሪወች አገልግሎት ጽ/ቤት ጋር ተባብሮ ለመስራትእቅድይዟል፡፡የፋኩልቲውንሴትተማሪዎችለችግሩተጋላጭእንዳይሆኑየሚያደርጉስልጠናዎችለማከናወንታቅዷል፡፡ለሴቶችልዩድጋፍከማድረግአኳያ፣ለተማሪዎችልዩየቱቶሪያልፕሮግራምበማዘጋጀትየመድገምናየማቋረጥምጣኔያቸውንለመቀነስጥረትይደረጋል፡፡

8.2 የአካልጉዳተኞችልዩ ልዩድጋፍ

የፋኩልቲው ውስጥ ያሉይነስውራን ተማሪዎች በሙሉና ለተመራቂተማሪዎችበተለየምርምርስራዎችሲሰሩየተወሰነአገዛእንዲደረግላችውእንዲሁምበፈተናወቅትየሚገጥማቸውንየአንባቢችግርለመፍታትስራዎችይሰራሉ፡፡

8.3 ሙስናናብልሹአሠራርንለመቀነስየሚከናወኑተግባራት

መምህራንተማሪዎችንአክብረውናህጉንጠብቀውእንዲስተምሩ፤እንዲያማክሩከፍተኛስራይሰራል፡፡የተማሪዎችንየፈተናውጤት፤የመመረቂያጽሁፍወዘተ.. በአግባቡአይቶእርምትበመስጠትለተማሪዎችበማሳየትውጤትማስገባትእንዲቻልውይይቶች ይካሄዳሉ፡፡

9. የክትትልናድጋፍስርአት

የፋኩልቲው2006 .አመትዕቅድየሚሳካውአፈፃፀሙንበሚገባበመከታተልናመልካምአፈፃፀሞችንበማበረታታትናውስንነትየታየባቸውንድጋፍበማድረግናዕቅዳቸውንእንዲፈጽሙበማብቃትነው፡፡ስለሆነምሁሉምየፋኩልቲውማህበረሰብየሚያውቀውናየተቋሙንዕቅድከማሳካትአንፃርከፍተኛእገዛየሚያደርግየክትትልናየድጋፍስራዎችመስራትይኖርባቸዋል፡፡

ስለሆነምየክትትልናየድጋፍስራችንበሚከተለውመልኩይፈፀማል፡፡ሁሉምየኮርስኃላፊዎችሁለትሳምንትአንድቀንእየተሰበሰቡእቅዳቸውንከመፈፀምአንፃርየሁለት ሳምንትአፈፃፀማቸውንይመዝናሉ፡፡ሁለት ሳምንቱጥሩየሠራውንሠራተኛ/መምህርይለያሉ፡፡ሪፖርቱንምለዲን/ቤትይልካሉ፡፡ይህንመሠረትበማድረግየወሩን፣የሩብአመቱን፣የግማሽአመቱንናየአመቱንኮከብሠራተኛ/መምህርይለያሉ፡፡ለኮከብአመራር፣መምህር፣ሰራተኛበዓመቱመጨረሻእውቅናይሰጣል፡፡ድክመትካሳዩትአካላትላይማስተካከያእርምጃይወሰዳል፡፡ ብቃት ያላቸው ሴች መምህራንን ወደ ተለያዩ የስልጣን ቦታወች ለማምጣት ትኩረት ይሰጣል፡፡

የፋኩልቲውየሥራአፈጻጸምበየደረጃውሲገመገምየሚከተለውንየአፈጻጸምደረጃመነሻአድርጎይሆናል፡፡

የአፈጻጸምደረጃ

 

የተሰጠውነጥብ

ከተቀመጡዒላማዎችአኳያየተገኘነጥብበሬንጅ

መግለጫ

የላቀ(ደማቅአረንጓዴ)

4

>100%

የተገኘውየአፈጻጸምውጤትከተቀመጠውዒላማበላይሲሆን

ከፍተኛ (አረንጓዴ)

3

85-100%

የተገኘውየአፈጻጸምውጤትከተቀመጠውዒላማአንጻር 85 እና 100% መካከልሲሆን

መካከለኛ/አጥጋቢ (ቢጫ)

2

60%- 85%

የተገኘውየአፈጻጸምውጤትከተቀመጠውዒላማአንጻር 60% እና 85% መካከልሲሆን

ዝቅተኛ (ቀይ )

1

<60%

የተገኘውየአፈጻጸምውጤትከተቀመጠውዒላማአንጻር 60% በታችሲሆን

 

10.የፋኩልቲው2006 በጀትዓመትየፊዚካልስራዎችዕቅድአባሪዎች፣ካስኬድየተደረጉ

በሂዩማኒቲስፋኩልቲዲን/ቤትእቅድየድርጊትመርሀግብር  

   10.1. በአካደሚክዘርፍስትራቴጂያዊውጤት፡- በተለያዩየትምህርትዘርፎችናደረጃዎችአገሪቱ

       የምትፈልገዉን   የሰለጠነናበእውቀት፤ክህሎትናአመለካከትየታነጸጥራት ያለውየሰዉሃይልማፍራት

 

እይታ

                 ስትራቴጅክግቦች

መነሻ

መድረሻግብ

ሩብዓመት

ፈጻሚ

 

የታቀደው ተግባር በመፈፀሙ የሚጠበቅ ውጤት

የተግባራትመግለጫ

መለኪያናኢላማ

11

2

3

4

 

ፋይናንስ

ግብ1: የዉስጥገቢንማሳደግ

 

 

 

 

 

 

 

 

 

ኢላማ 1.1   የርቀትትምህርትፕሮገራሞችንማጠናከር

በርቀት መርሃግብርየተጠናከሩፕሮግራሞችበፐረሰንት

80

90

85

87

90

90

 

ዲን

 

የዉስጥገቢንማሳደግ ተገቢውን የመማር-ማስተማር ሂደት ለማከናወን ያስችላል ፤

ኢላማ.1.2የተከታታይትምህርትፕሮገራሞችንማጠናከር

በተከታታይትምህርትፕሮገራምየተጠናከሩፕሮግራሞችበፐረሰንት

80

90

85

87

90

90

ዲን

ግብ 2ከብክነትየፀዳየንብረትአጠቃቀምስርዓትመዘርጋት

 

 

 

 

 

 

 

 

 

ኢላማ 2.1.ሁሉምየመማሪያክፍሎችአስፈላጊዉግብዓትእንዲሟላላቸዉማድረግ

አስፈላጊዉግብዓትየተሟላላቸውየመማሪያክፍሎችበፐረሰንት

70

100

85

95

100

100

ዲን

 

 

ከብክነትየፀዳየንብረትአጠቃቀምስርዓትመዘርጋት አላስፈላጊ የሆነን የበጀት ብክነትን ለመከላከል መቻል፤

ኢላማ 2.2በቀላልጥገናሊሰሩየሚችሉየፎቶኮፕ፣ማባዣወዘትማሽኖችንጠግኖለስራብቁማድረግ

በቀላልጥገናሊሰሩከሚችሉማሽኖችመካከልጥገናተደርጎላቸዉወደስራየገቡበፐረሰንት

80

100

85

90

100

100

ዲን

ኢላማ 2.3በወረቀትናመሰልንብረቶችላይየሚደርሰዉንብክነትመቀነስ

የተቀነሰብክነትበፐርሰንት 90

75

90

85

87

90

90

ዲን

የውስጥአሰራር

 

ግብ 1፡የቅድመ ምረቃ ፕሮግራሞችን ማስፋፋት

 

 

 

 

 

 

 

 

 

ኢላማ 1.1 አዳዲስየቅድመ-ምረቃፕሮግራሞችለመክፈትየዳሰሳጥናትማድረግ

ለሚከፈቱአዳዲስፕሮግራሞችየሚደረግየዳሰሳጥናትብዛት 2

-

2

-

 

1

1

ፕ/ ማናጀር

የቅድመ ምረቃ ፕሮግራሞችን በማስፋፋት ተደራሽነትን ለመጨመር ያስችላል፤

ግብ1: በቅድመምረቃየተማሪመምህርጥመርታን 1:30 ማድረስ 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

ኢላማ 1.1መምህራንንበቋሚናበፓርታይምማሟላት  

የሚቀጠሩመምህራንብዛት 7

82

89

85

85

-

89

ዲን

 

የተማሪመምህርጥመርታንሪሺዮ በመቀነሰ እና  የተማሪናመፃህፍትጥመርታንማሻሻል የትምህረት ጥራትን ማሻሻል፡

ግብ 2: የተማሪናመፃህፍትጥመርታንማሻሻል

 

 

 

 

 

 

 

ዲን

ኢላማ 2.1መፃህፍትንበግዥ፣በፎቶኮፕወዘተማሟላት

መፃህፍትንበግዥ፣በፎቶኮፕየተረጋገጠ18 ጥምርታ

1:10

1:8

1:9

1:8

1:10

1:8

ዲን/ኮርስቸር

ግብ 3 የቅድመምርቃተማሪዎችንretention rate ማሻሻል

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

ኢላማ 3.1ኮርስጋይድቡክበአግባቡተግባራዊመሆኑንመከታተል

በኮርስጋይድቡክመሰረትየተሰጡትምህርቶችበፐርሰንት 100

85

100

100

 

100

100

ፕሮ/ማናጀር

 

 

 

የተለያዪ ተግባራትን በማከናወን ተማሪዎችንretention rate ማሻሻል የትምህረት ጥራትን ማሻሻል ፡

ኢላማ 3.2   በየትምህርትፕሮገራሞችየፈተናናየምዘናኮሚቴማቋቋም

በየትምህርትፕሮግራሞችየተቋቋመየፈተናናየምዘናኮሚቴብዛት 5

-

5

 

5

5

5

ፕሮ/ማናጀር ናየጥራት ማ/አስ

ኢላማ 3.3ተማሪዎችወቅታዊናብቁየአካዳሚክምክርእንዲያገኙማድረግ

ተማሪዎችወቅታዊናብቁየአካዳሚክምክርእንዲያገኙበማድረግየተገኘእርካታበፐርሰንት 100

80

100

90

 

100

100

ፕሮ/ማናጀር/የጥራት ማ/አስ/መምህራን

ኢላማ 3.4   ተማሪዎችብቁየተግባርልምምድእንዲያገኙማድረግ

የተግባርልምምድከሚሹትምህርቶችመካከልየተግባርልምምድየተሰጣቸዉትምህርቶችበፐርሰንት 100

90

100

92

95

100

100

ኮርስቸር/መምህራን

ኢላማ 3.5   ልዩድጋፍለሚሹተማሪዎችየማጠናከሪያትምህርትእንዲሰጥማድረግ

ልዩድጋፍለሚሚሹተማሪዎችበቂድጋፍያገኙተማሪዎችበፐርሰንት 100

80

100

90

95

100

100

ዲን/የጥራት ማ/አስ

 

 

 

የውስጥአሰራር

 

ኢላማ 3.6 Day-One-Class-One ተጋባራዊመሆኑንመከታተል

በመጀመሪያዉቀንናሳምንትመጅምርካለባቸዉትምህርቶችመካከልበወቅቱየተጀመሩትምህርቶችበፐርሰንት 100

80

100

85

95

100

100

ፕሮ/ማናጀር

 

ጊዚን በአግባቡ በመጠቀምና የአቻ ለአቻመማርስርአትንተግባራዊማድረግ የተለያዪ የትምህረት ጥራትን ማሻሻል ፡

ኢላማ 3.7የአቻ ለአቻመማርስርአትንተግባራዊማድረግ

የአቻ ለአቻመማርስርአትንተግባራዊየተደረገባቸዉፕሮገራሞችናባችበፐርሰንት 100

75

100

80

90

100

100

ፕሮ/ማናጀር

ኢላማ 3.8 እያንዳንዱኮርስቸርበስራላይኮርሶችኮርስ Portifolo እናሞጁልአንዲያዘጋጅማድረግ

ለሚያስተምሩትኮርስኮርስ Portifolo ያዘጋጁመምህራንበፐርሰንት 100

75

100

90

95

100

100

ኮርስቸር

ግብ 4. በሁሉምበድህረናቅድመምረቃፕሮግራሞችሞዱላርአፕሮችንዉጤታማበሆነመልኩመተግበር

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

ኢላማ 4.1በሞጁላርአፕሮችና የአቻ ለአቻመማርስርአትዙሪያለመምህራንስልጠና/ውመስጠት

በሞጁላርአፕሮችዙሪያለመምህራንየተሰጠስልጠናብዛት 1

-

1

 

1

-

 

ፕሮ/ማናጀር/ድህረም/አስተ/የጥራት ማ/አስ

ሞዱላርአፕሮችና የአቻ ለአቻመማርስርአትዉጤታማበሆነመልኩመተግበር የትምህረት ጥራትን ማሻሻል ፡

ኢላማ 4.2በሞጁላርአፕሮችአተገባበርዙሪያየሚታዩችግሮችንእየተከታተሉመፍታት

በሞጁላርአፕሮችአተገባበርዙሪያየሚታዩችግሮችንእየተከታተሉበመፍታቱየተገኘእርካታበተርሰንት 80

70

85

75

80

85

85

ዲን/ፕሮ/ማናጀር/ድህረም/አስተ/የጥራት ማ/አስ

 

ሞዱላርአፕሮችን ዉጤታማበሆነመልኩመተግበር የትምህረት ጥራትን ማሻሻል ፡

ግብ 5. የድህረምረቃየቅበላአቅምንማሳደግ

 

 

 

 

 

 

 

 

 

ኢላማአዳዲስፕሮግራሞችንመክፈት

የሚከፈቱአዳዲስፕሮግራሞችብዛት 3

6

9

 

 

 

9

ድህረ/አስተ

የድህረምረቃየቅበላአቅምንማሳደግ ተደራሽነትን ማሳደግ፤

ግብ 6በድህረምረቃፕሮግራሞችበስረአተትምህርታቸዉዉስጥ   ባለዘርፈብዙጉዳዮችመካተታቸዉንማረጋገጥ

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

ኢላማየስርአትትምህርትክለሳማካሔድ

ስርአትትምህርትክለሳ       የሚካሄደባቸዉትምህርትፕሮግራሞችብዛት 4

-

-

4

4

4

4

ድህረ/አስተ

ከጊዚውና ከገበያው ጋር የሚጣጣም የስርአተትምህርትክለሳማካሔድ የትምህረት ጥራትን ማሻሻልና ተደራሽነትን ማሳደግ፤

ተቋማዊአቅም

ግብ1: የመምህራንንአቅምማሳደግ 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

ኢላማ 1.1   በዩንቨርሲቲዉራዕይ፣ተልዕኮወዘተዙሪያለመምህራንስልጠናመስጠት

በዩንቨርሲቲዉራዕይተልዕኮወዘተዙሪያለመምህራንየሚሰጠስልጠናብዛት2

-

1

-

 

1

1

ዲን

 

 

 

የመምህራንን አቅምማሳደግ የትምህረት ጥራትን ማሻሻል፤

ኢላማ 1.2መምህራንንወደተለያዩቦታዎችለከፍተኛትምህርትመላክ

ከፍተኛትምህርትለመማርየሚላኩመምህራንብዛት 6

24

30

 

1

-

5

ዲን

ኢላማ 1.3   ለመምህራንHDP ስልጠናመስጠት

HDP ስልጠናየሚሳተፉመምህራንብዛት 7

 

7

7

7

7

 

ዲን

ኢላማ 1.4   ከመምህራንጋርስለመማርማስተማርዉይይትማካሄድ

ከመምህራንጋርስለመማርማስተማርየሚካሄደዉይይትብዛት 3

-

1

1

 

-

 

ፕሮ/ማናጀር/ድህረም/አስተ

ግብ 2የመምህራንንየማትጊያስርአትማጠናከር

 

 

 

 

 

 

 

 

 

ኢላማ 2.1የማትጊያስረአትንለይቶተግባራዊማድረግ

የተለዩናተግባራዊየተደረጉየማትጊያመንገዶችበቁጥር 2

-

2

 

1

2

 

2

ዲን

ተገቢ የማትጊያስረአትንለይቶተግባራዊማድረግ ጠንካራ ሰራተኞችን በማበረታትና ሊሎችን ማነሳሳት ፤

 

ተቋማዊአቅም

 

ኢላማ 2.2ዉሳኔዎችንለመምህራንማሳወቅ

የተለያዩዉሳኔዎችንመምህራንእንዲያዉቁትለማድረግየተፈጠረስረአት

90

100

95

 

100

100

ዲን

 

ዉሳኔዎችንለመምህራን በወቅቱማሳወቅ መልካም አስተዳደርን ማሳደግ፤

 

ግብ 3ብቃትናጥራትያለዉየትምህርትግብአቶችመቅረባቸዉንማረጋገጥ

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

ኢላማ 3.1. የመማሪያክፍሎችንበአስፈላጊግብአቶችማሟላት

አስፈላጊዉግብአትየተሟላላቸዉየመማሪያክፍሎችበፐረሰንት

85

100

95

 

100

100

ፕሮ/ማናጀር/ድህረም/አስተ

 

ግብአቶችን በሰአቱ   በማቅረብ    የትምህርትንጥራትን የበለጠ ማሻሻል መቻል፤

ኢላማ 3.2ደረጃቸዉንየጠበቁቤተሙከራዎችንማዘጋጀት

ደረጃቸዉንየጠበቁቤተሙከራዎቸና ስቲዲዩ   ደረጃበፐርሰንት 100

80

100

85

90

100

100

ዲን

ግብ 4 ኮርስቸሮችንወደስራማስገባት

 

 

 

 

 

 

 

 

 

ኢላማ 4.1ኮረስቸሮችወደስራለማስገባትልዩአደርጃጀትመጠቀም

ወደስራየገቡኮርሰቸሮችብዛትበፐርሰንት 100

80

100

90

 

95

100

ዲን/ፕሮ/ማናጀር

 

የኮርስቸሮችንወደተሻለ ስራማስገባት የተሸለ የመማር-ማስተማር ሂደት ማከናወን መቻል፤

ኢላማ 4.2የኮርስቸሮችንሁለንተናዊአቀምመገንባት

አቅማቸውየተገነባየኮርስቸሮችብዛትበፐርሰንት100

80

100

90

 

95

100

ዲን/ፕሮ/ማናጀር

 

 

ደንበኛ

ግብ1: ከፍተኛአቅምያላቸዉንተማሪዎችመሳብ

 

 

 

 

 

 

 

 

 

ኢላማበድህረምረቃአዳዲስፕሮግራሞችንመክፈት

የተከፈቱፕሮግራሞችቁጥር 6

3

9

-

 

1

2

ድህረም/አስተ

አዳዲስፕሮግራሞችንመክፈት ተደራሽነትን ማስፋፋት፤

ግብ 2:የትምህርትጥራትንበማሻሻል   የተማሪዎችንእርካታማረጋገጥ

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

ኢላማ 2.1   ከተማሪዎችጋርዉይይትማድረግ

ከተማሪዎችጋርየሚካሄዱዉይይቶችብዛት 3

3

 

1

 

2

1

ዲን/ፕሮ/ማናጀር

 

 

ከባለድርሻ አካላት(ተማሪዎች) ጋር ውይይት በማድረግና ግባትን በማማላት የተማሪዎችንእርካታማረጋገጥ መቻል፤ 

ኢላማ 2.2ለመምህራንበምዘናናበማስተማር

ስነ- ዘዴስልጠናመስጠት

የተሰጠስልጠናብዛት 1

-

1

1

 

-

1

ዲን/ፕሮ/ማናጀር

ኢላማ 2.3   የማጣቀሻመፃህፍትንማሟላት

የተረጋገጠየተማሪመፃህፍትጥመርታ 1:9

1:10

1:9

1:10

 

1:9

1:9

ኮርስቸር/መምህር

ኢላማ 2.4ተከታታይምዘናንበአግባቡመተግበር

ተከታታይምዘናንአስመልክቶበፋካልቲውየሚካሄደክትትልበፐረሰንት 100

85

100

90

95

95

100

ፕሮ/ማናጀር/የጥራት ማ/አስ

ኢላማ 2.5   የተማሪዎችንመረጃበአግባቡመያዘናለአጠቃቀምምቹማድረግ  

መረጃበአግባቡበመያዘ   የደንበኛእርካታማሳደግበፐርሰንት 100

80

100

95

 

100

100

ደን/አገ

ኢላማ 2.6   የርቀትተማሪዎችጉዳይበተመለከተየተለያዩውይይቶችናየአሰራርማሻሻያዎችማድረግ

በተደረጉውይይቶችናየአሰራርማሻሻያዎችየተማሪዎችእርካታበፐርሰንት 100

80

100

90

90

95

100

ደን/አገልግሎት

ግብ 3የመምህራንንእርካታማረጋገጥ

 

 

 

 

 

 

 

 

 

ኢላማ 3.1ለመምህራንንየቢሮናየኮምፒዩተርጥያቄማሟላት

ለመምህራንጥያቄዎችምላሽየተሰጣቸዉበፐርሰንት 100

80

100

90

 

95

100

ዲን

 

ግባትን በማማላትና መልካም አስተዳደር በማስፈን የመምህራርንንእርካታማረጋገጥ መቻል፤ 

ኢላማ 3.2   ዉሳኔዎችንግልፅናአሳታፊማድረግ

በዉሳኔዎችየተገኘየደንበኛእርካታበፐርሰንት 100

85

100

90

 

95

100

ዲን

ኢላማ 3.3ከመምህራንለሚነሱጥያቄዎችናቅሬታዎችግልፅናአፋጣኝመፍትሄመስጠት

በተሰጡመፍትሄዎችየተገኘየደንበኛእርካታበፐርሰንት 100

90

100

95

 

100

100

ዲን

ኢላማ 3.4 የመምህራንናሰራተኞች Get Together ማዘጋጀት

የተዘጋጀየመምህራንናሰራተኞች Get Together ብዛት 1

-

1

-

 

1

1

ዲን

                       

 

 

 

9.2በምርምርናማህበረሰብአገልግሎትዝርዝርየፊዚካልዕቅዶች

 

እይታ

                 ስትራቴጅክግቦች

መነሻ

መድረሻግብ

ሩብዓመት

ፈጻሚ

የታቀደው ተግባር በመፈፀሙ የሚጠበቅ ውጤት

የተግባራትመግለጫ

መለኪያናኢላማ

1

2

3

4

 

 

 

 

 

 

 

ደንበኛ

 

ግብ 1ልዩልዩሙያዊአገልግሎቶችመስጠት

 

 

 

 

 

 

 

 

 

ኢላማ 1.1 በባህርዳርእናአካባቢውየሚገኙእንግሊዝኛ ቋንቋ መምህራንን ክፍተትመለየትናክፍተቱንየሚሞላስልጠናመስጠት

የሚሰጥ ስልጠናብዛት 1

-

1

-

 

1

1

ELIP

የፕርግራሙመምህራን

 

 

 

የማህበረሰቡን ችግር በማጥናትና በመፍታት የዩኒቨርሲቲውን ተልኮ ማሳካት መቻል፤

ኢላማ 1.2 በባህርዳርእናአካባቢውለሚገኙየአማርኛ ቋንቃመምህራንየአቅምግንባታስልጠናዎችመስጠት

የሚሰጥስልጠናብዛት 1

1

1

-

 

1

1

የፕርግራሙመምህራን

ኢላማ 1.3 ከክልሉቢሮዎች ለተውጣጡ የህዝብ ግንኙነት ባለሙያዎች በመሰረታዊ የህዝብ ግንኙነት ክህሎቶች ዙሪያ ስልጠና መስጠት

የሚሰጥየስልጠናብዛት 1

-

1

-

 

1

1

የፕርግራሙመምህራን

ኢላማ 1.4 በክልሉ ለተቋቋሙ አንዳንድ የማህበረሰብ ሬዲዮ ጣቢያ ሰራተኞች በመሰረታዊ የጋዚጠኝነት ክህሎት ዙሪያ ስልጠና መስጠት

የተሰጠስልጠናብዛት 1

-

1

-

 

1

1

የፕርግራሙመምህራን

 

 

የውስጥአሰራርና

 

ግብ 1የድህረምረቃፕሮግራሞችንማስፋፋት

 

 

 

 

 

 

 

 

 

ኢላማ 1.1 አዳዲስየድህረ-ምረቃፕሮግራሞችለመክፈትየዳሰሳጥናትማድረግ

ለሚከፈቱአዳዲስፕሮግራሞችየሚደረግየዳሰሳጥናትብዛት 3

-

3

-

1

1

1

ድህረም/አስተ

የዩኒቨርሲቲው ምርጥ የምርምር ተቐም ለመሆን የያዘውን   ተልኮ ማሳካት ፤

ኢላማ 1.2 በሚከፈቱፕሮግራሞችዙሪያአገርአቀፍወርክሾፕማካሄድ

የሚደረገአገርአቀፍወርክሾፕብዛት 2

-

2

-

 

2

2

//// አስተባባሪ

የዩኒቨርሲቲው ምርጥ የምርምር ተቐም ለመሆን የያዘውን   ተልኮ ማሳካትና የልምድ ልውውጥ ማድረግ ፤

ግብ 2የደምበኞችንፍላጎትመሰረትየደረጉ   ችግርፈቺ   ምርምሮችንማከናወን፤

 

 

 

 

 

 

 

 

//// አስ/መምህራን

 

ኢላማ2.1የቀረቡፕሮፖዛሎችንከደምበኞችፍላጎትአንጻርመገምገምናማጽደቅ

ተገምግመውየጸደቁ/የሚፀድቁፕሮፖዛሎችብዛት 9

 

9

 

9

9

 

የፋኩልቲውም/ /አገል

 

 

የደምበኞችንፍላጎትመሰረትየደረጉችግርፈቺምርምሮችንማከናወን ዩኒቨርሲቲው ምርጥ የምርምር ተቐም ለመሆን የያዘውን   ተልኮ ማሳካት

ኢላማ 2.2 ገንዘብየተለቀቀላቸውተመራማሪዎችየምርምርሴሚናሮችንተከታታይየሆነሴሚናርእንዲያቀርቡማድረግ

2004 እና 2005 ምርምር ገንዘብ የተለቀቀላቸው ተመራማሪዎች የሚያቀርቡት ወረቀት ብዛት 23

 

23

-

-

23

-

//// አስተባባሪ

ግብ 3የምርምርባህልመፍጠር

 

 

 

 

 

 

 

 

 

ኢላማ3.1የምርምርሴሚናሮችእንዲቀርቡማድረግ

በሳምንትአንድጊዜየሚካሄድሴሚናርብዛት 22

 

22

-

9

5

8

//// አስተባባሪ

 

 

 

መምህራንና የድህረ ምረቃ ተማሪዋችሴሚናር እንዲያቀርቡ በማድረግ የምርምርባህልመፍጠር መቻል

 

 

 

ኢላማ3.2መምህራንየጥናትውጤቶቻቸውንየባለድርሻአካላትባሉበትእንዲያቀርቡማድረግ

2002-2005 ፈንድከተደረጉቢያንስ 20

-

20

10

 

10

20

//// አስተባባሪ

ኢላማ3.3የቀረቡወረቀቶችንመገምገምናለጆርናልህትመትመላክ

ከሚቀርቡየጥናትወረቀቶችውስጥ 5

-

5

 

5

5

5

የፋኩል.ጆርናልኢዲቶሪያልቦርድ

ኢላማ3.4 ሴሚናርየሚሳተፉመምህራንና የድህረ ምረቃ ተማሪዋቸንቁጥርማሳደግ

በሴሚናር የሚሳተፉመምህራንና የ ፒ ኤች ዲ ተማሪዎች በቁጥር

-

40

-

18

10

16

//// አስተባባሪ

ኢላማ3.5 የፋኩልቲውን የምርምር ጆርናል ማዘጋጀት

የሚዘጋጅ ጆርናል

-

1

 

 

1

1

ዲን፡ድ//// አስተባባሪ

 

 

ተቋማዊአቅም

ግብ 1የመምህራንንአቅምማሳደግ

 

 

 

 

 

 

 

 

 

ኢላማ 1.1የመምህራንንየምርምር የማሳተም አቅምለማሳደግስልጠናመስጠት

ለመምህራንየተሰጠስልጠናውጤትበቁጥር 2

-

2

-

1

1

 

ዲን///// አስተባባሪ/ELIC

 

ለመምህራን የተለያዩ ስልጠናወችን መስጠት የምርምር አቅምንማሳደግ መቻል

 

ኢላማ 1.2ምርምርን በ2 ሳምንታት የማሳተም ክህሎት ለማዳበር ለመምህራን ስልጠና መስጠት

ለመምህራንየተሰጠስልጠናውጤትበቁጥር 2

-

2

-

1

1

 

ዲን///// አስተባባሪ/ELIC

 

9.3 የአስተዳደርዘርፍዝርዝርየፊዚካልሥራዎችዕቀድ

 

 

እይታ

       ዝርዝርሥራዎች

 

መለኪያ

መነሻ

የግብውጤት

መድረሻየግብውጤት

ሩብዓመት

 

 

ፈጻሚ

 

 

የታቀደው ተግባር በመፈፀሙ የሚጠበቅ ውጤት

1

2

3

4

 

ተቋማዊአቅም

ግብ 1፡አመለካከትናስነምግበርንማዳበር

 

 

 

 

 

 

 

 

 

1.1 የፋኩልቲውአመራርበእቅድናክትትልዙሪያያሉድክመቶችንለማስተካከልተከታታይውይይትማድረግ

በእቅድ ክትትል ዙሪያ የታዩ መሻሻሎች በፐርሰንት 100

65

100

75

85

95

100

ዲን

 

ከመምህራንና አስተዳደርሰራተኞች ጋር ግልጽ ውይይት በማድረግ ሙያዊስነምግባርናደንበኞችአያያዝናመስተንግዶማሻሻል መቻል፤

1.2 የመምህራንንሙያዊስነምግባርማሳደግ

ሙያዊ ስነ ምግባር ስልጠና በመስጠት የተገኘ መሻሻል በፐርሰንት 100

75

100

90

95

 

100

ዲን/ፕሮ/ማናጀ

1.3 የአስተዳደርሰራተኞችንደንበኞችአያያዝናመስተንግዶማሻሻል

የባለቤትነት ስሜትን ማዳበር በፐርሰንት 100

80

100

90

95

 

100

ዲን/ደንበ/አገል

ግብ 2የውጭ ግንኙነትና ገጽታ ግንባታንማሳደግ

 

 

 

 

 

 

 

 

 

2.1 ስለዩኒቨርስቲውራዕይናተልዕኮስልጠናበመስጠትጥሩገጽታእንዲኖርማዳበር

የተገነባ ገጽታ በፕርሰንት 100

70

100

80

85

90

100

መምህራን

ለባለድርሻ አካላት   ስልጠናበመስጠትየፋኩልቲውን Web site በመጠቀምና  ¨MoU በመፈራረምየውጭ ግንኙነትና ገጽታ ግንባታንማሳደግመቻል፤

 

2.2 የፋኩልቲውን Web site ማዘጋጀት

የተዘጋጀ Web Page ብዛት 1

-

1

1

 

 

 

ዲን

2.3 ከተለያዩ ድርጅቶች ጋር የመግባቢያ ሰነድ መፈራረም

የመግባቢያ ሰነድ ብዛት

-

1

 

 

1

1

ዲን

2.4 የተለያዩ የመገናኛ ብዙሀንን በመጠቀም የገጽታ ግንባታ ማካናወን

የመገናኛ ብዙሀንን መጠቀም በፐርሰንት

65

85

70

75

80

85

ዲን

 

ግብ 3ክህሎትማሳደግ

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

3.1 ውጤትተኮር አሰራርንና ሊሎች የለውጥ ፕሮግራሞች  ተግባራዊለማድረግየሚያስችልየአመራርክህሎትለመፍጠርልምድልውውጥናስልጠናመስጠት

የአመራሩ ክህሎት መሻሻል በፕርሰንት 100

75

100

80

90

100

100

ዲን

 

ከባለድርሻ አካላትጋር ውይይት የልምድ ልውውጥ በማድረግና ስልጠናበመስጠት ክህሎትማሳደግ ና ስራን በተቀላጠፈ መንገድ መስራት መቻል ፤

3.2 የመምህራንንየማስተማርአቀምበስልጠናናልዩ ልዩዘዴዎች   ማሳደግ

የማስተማር አቅማችው ያደጉ መምህራን በፐርስንት 100

85

100

90

95

100

100

ዲን/ፕሮ/ማናጀ

3.3 ለሰራተኛውየፋይልአያያዝ፣የደንበኛአያያዝናSIMS ስልጠናበመስጠትክህሎትማሳደግ

አቅማችውና ክህሎታቸው ያደጉ ሰራተኞች   በፐርስንት 100

85

100

90

95

100

100

ዲን/ድን/አገል

3.4 በራስናበአቻለአቻየመማርዘዴላይስልጠናመስጠት

አውቀትን የሚሹና የሚረዳዱ ተማሪዎች በፐርስንት 100

70

100

75

85

90

100

ፕሮ/ማናጀ/ኮርስቸር

 

የውስጥአሰራር

 

 

 

ግብ 1፡የግዥናፋይናንስሰርዓቱንቀልጣፋማድረግ

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

1.1 የፋኩልቲውንየፕሮግራምበጀትማዘጋጀት

በወቅቱ የተዘጋጀ የፕሮ/ በጀት በቁጥር 1

1

2

1

 

2

2

ዲን

 

 

የግዥናፋይናንስሰርዓቱንቀልጣፋማድረግ መማር ማስተማሩን ማሳለጥ መቻል፤

 

 

 

 

 

 

1.2 አስፈላጊሆኖሲገኝየበጀትዝውውርናተጨማሪበጀትመጠየቅ

የተደረገየበጀትዝውውርበቁጥር 2

1

3

3

 

3

3

ዲን

1.3 ጥቅማጥቅምለመክፈልየሚያስችሉመረጃዎችንበወቅቱለፋይናንስክፍልእንዲደርሱማድረግ

በወቅቱየተከናወኑክፍያዎችንበፐርሰንት 100

95

100

98

 

100

100

ዲን

1.4 ለተቋሙአስፈላጊየሆኑግብአቶችንበኘሮፎርማ፣በቀጥታግዥናበጨረታግዥማሟላት

በወቅቱየተገዙግብአቶችበፐርሰንት 100

85

100

90

95

100

100

ዲን

1.5 አገልግሎትየማይሰጡንብረቶችንማስወገድ

በቁጥር

-

20

10

 

20

20

ዲን

ግብ 2ጥርትያለናግልጽእቅድማቀድናስራዎችንሪፖርትማድረግ

 

 

 

 

 

 

 

 

 

2.1 የፋኩልቲውንBSC ዕቅድማጠናቀር

በቁጥር

-

2

1

 

2

2

ዲን

 

ጥርትያለናግልጽእቅድማቀድስራዎችንማከናወን መቻል፤

2.2 የፋኩልቲውንዕቅድበየሩብዓመቱመገምገምናሪፖርትማዘጋጀት

በቁጥር

-

2

1

 

2

2

ዲን

2.4 የካይዘንን አሰራር ማጠናከ

 

 

 

 

 

 

 

 

2.3 2006.የግዥፍላጎትንማሰባሰብናማጠናቀር

በቁጥር

-

1

1

 

1

1

ዲን

 

 

ግብ 3የሰውሀይልማሟላት

 

 

 

 

 

 

 

 

 

3.1 የሰራተኞችንመረጃአጠናቅሮበኮምፒውተርውስጥማስገባት

በፐርሰንት 100

80

100

85

90

100

100

ጸሀፊ

 

ለስራ አስፈላጊውን የሰውሀይልማሟላት መማር ማስተማሩን ማሳለጥ መቻል፤

 

 

3.2 ለተቋሙሥራአስፈላጊውንየሰውኃይል /የአስ/ሰራተኞችመምህራንናቴክኒክረዳ/ መቅጠር

የተቀጠሩብዛትበቁጥር 7

87

94

90

91

94

94

ዲን

3.3 በስራ ላይ ያሉ   መምህራንን Retention   መቀነስ

በፐርሰንት 100

95

98

98

98

98

98

ዲን

ደንበኛ

ግብ 4መረጃአሰጣጥናመስተንግዶንማሻሻል

 

 

 

 

 

 

 

 

 

4.1 ማስረጃለሚጠይቁሰራተኞችልዩልዩማስረጃዎችንመስጠት

መረጃየተሰጣቸውበፐርሰንት 100

95

100

100

 

100

100

ደን/አገ

 

የመረጃአሰጣጥን በማቀልተፍና መስተንግዶንማሻሻል የባለጉዳዮችን እርካታ መጨመር መቻል፤

4.2 አስፈላጊመረጃዎችንአሟልተውየሚቀርቡየደረጃእድገትጥያቄዎችንመፈፀም

ከቀረቡየደረጃእድገትጥያቄዎችመልስያገኙበፐርሰንት 100

95

100

98

 

100

100

ዲን

4.3 ወጪናገቢደብዳቤዎችንበመመዝገብለሚመለከታቸውሰራተኞችናክፍሎችማድረስ

በወቅቱወጪናገቢየተደረጉበፐርሰንት 100

95

100

97

98

100

100

ጸሀፊ/ተላላኪ

ግብ 5አቅምናክህሎትንማሳደግ

 

 

 

 

 

 

 

 

 

5.1 የተቋሙናአመራሮችናሰራተኞችአቅምየሚያጎለብቱስልጠናዎችንማመቻቸት

የተሰጠስልጠናበቁጥር 1

1

-

1

 

1

1

ዲን

የሰራተኞችን አቅምናክህሎትንማሳደግና አስፈላጊውን ክትትልና ስራን በአግባቡ እንዲሰሩ በማድረግ የባለጉዳዮችን እርካታ መጨመር መቻል፤

5.2 ሁሉምየአስተዳደርሰራተኞትየስራሰዓታቸውንአክብረውእንዲሰሩክትትልማድረግ

የተደረገክትትልበፐርሰንት 100

80

95

95

95

95

95

ሀላፊዎች

 

 

 

 

ፋይናንስ

ግብ 6ግብዓትወጪቆጣቢበሆነሁኔታማሟላት

 

 

 

 

 

 

 

 

 

6.1 የመማሪያክፍሎችንቀለም መቀባት

የተቀቡክፍሎችብዛት 8

-

8

6

2

 

 

ፕሮ/ማና

 

 

ግብዓትወጪቆጣቢበሆነሁኔታማሟላተ የመማር ማስተማር ሂደቱን ማሳጥ መቻል

6.2 የተማሪወንበሮችንማስጠገን

የተጠገኑወንበሮችብዛት 80

-

25

25

 

30

80

ፕሮ/ማና

6.3 ለድህረምረቃመማሪያክፍሎችጠረጴዛማሰራት

የተሰሩጠረጴዛዎችብዛት 30

-

30

 

10

20

 

የድህረምረቃ አስ

6.4 ለድህረምረቃመማሪያክፍሎችወንበርማሰራት

የተሰሩወንበሮችብዛት 20

-

20

 

20

 

 

የድህረምረቃ አስ

6.5 ለመምህራንሸልፍማሰራት

የተሰሩሸልፎች 20

-

20

-

 

20

20

ዲን

 

11. ያጋጥማሉ ተብለው የሚታሰቡችግሮች     

1.አዲስ እና የ3ተኛዲግሪትምህርታቸውንአጠናቀውለሚመለሱ መምህራንቢሮአለማግኘት፡፡

2.የግብአት ግዥበተፈለገውሰዓትናጊዜተሟልቶካልቀረበበመማር-ማስተማርሥራላይ ከፍተኛአሉታዊተፅእኖሊያሳድር ይችላል፡፡

12. ያጋጥማሉ ተብለው የሚታሰቡችግሮችን ለመፍታት       የታሰቡ ስልቶችና መፍትሄዎች

  1. 1.ከሚመለከታቸው ክፍሎች ጋር በመወያየት ለአዲስ እና የ3ተኛዲግሪትምህርታቸውንአጠናቀውለሚመለሱ መምህራንቢሮለማግኘት ሙከራ ይደረጋል፡፡

2. የግብአት ግዥበተፈለገውሰዓትናጊዜተሟልቶእንዲቀርብከሚመለከታቸው ክፍሎች ጋር በመወያየትና የግዥ ጥያቂን በሰአቱ በማቅረብ ችግሮችን ለመፍታት ይሰራል፡፡

Share