ስድስተኛው የአማርኛ ቋንቋና የባህል ዘርፎች አገር አቀፍ አውደ ጥናት መካሄድ ጀመረ

የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የአማርኛ ቋንቋ ማበልጸጊያ ተቋም (አቋማተ) ስድስተኛው የአማርኛ ቋንቋና የባህል ዘርፎች አገር አቀፍ አውደ ጥናት በዋናው ግቢ አዳራሽ ከሚያዝያ 16-17/2010 ዓ/ም ድረስ ያካሂዳል።