ለሃገር መከላከያ ሠራዊታችን ክብር እንቆማለን!

ለሃገር መከላከያ ሠራዊታችን ክብር እንቆማለን- የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ

በሀገር አቀፍ ደረጃ የተጠራውን ለመከላከያ ሰራዊታችን ክብር የመቆም ጥሪን በመቀላቀል የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ሠራተኞች የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ዶ/ር ፍሬው ተገኘ እና ሌሎች ኃላፊዎች በተገኙበት በአንድነት መንፈስ በደመቀ ሁኔታ ተከብሯል፡፡

ክብር ለሀገር መከላከያ ሠራዊታቸን፣ ክብር ለልዩ ኃይላችን፣ክብር ለሚሊሻችን!!

ኢትዮጵያ ለዘላለም በክብር ትኑር!

Bahir dar University stands together to show honor and support for the National Defense Force

Joining the national call in honor of the National Defense Force, Bahir Dar University community, in the presence of the university’s president, Dr Firew Tegegn and other higher officials, celebrated the day by participating in two activities- saluting in the honor of the Defence Forces and Applauding for their heroism and sacrifices.

Honor to our defense forces, honor to our special forces, and honor to our militia!

Date: 
Friday 17, 2020
image: 
place: 
Bahir Dar University
November, 2020