ዓለም አቀፍ የነርሶች ቀን እየተከበረ ይገኛል፡፡

ለሀገራችን የጤና ስርዓት የጀርባ አጥንት የሆናችሁ የኢትዮጵያ ነርሶች እንኳን በዓለም አቀፍ ደረጃ ለሚከበረው አመታዊ የነርሶች ቀን በሰላምና በጤና አደረሳችሁ:: የኮሮና ወረርሽኝን ለመከላከልና ለመቆጣጠር በሚደረገው ሁለንታዊ ጥረት በግንባር ቀደም ለምታደርጉት ተሳትፎና ለምትከፍሉት መስዋዕት የከበረ ምስጋናችን በያላችሁበት ይድረሳችሁ::

የህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ/ጥበበ ግዮን ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል

ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ

Date: 
Tuesday, May 12, 2020 - 11:15
images: 

Contact CMHS

College Of Medicine and Health Sciences

Bahir Dar University

 Bahir Dar, Ethiopia

Phone:- +251-0582-9 99275

P.o.box:- 79

e-mail:- collegehealthscience@gmail.com

Institutes

Website Design and Developed by LTTU,ICT Copyright © 2017- Bahir Dar University