ለሁለተኛ ዲግሪ በተቀናጀ ክሊኒካልና ሕብረተሰብ አዕምሮ ጤና ትምህርት ፈላጊወች በሙሉ

በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የህክምና ት/ቤት አዕምሮ ሕክምና ት/ክፍል በ 2011 ዓ/ም የትምህርት ዘመን በተቀናጀ ክሊኒካልና ሕብረተሰብ አዕምሮ ጤና (Integrated Clinical and Community Mental Health) በሁለተኛ ዲግሪ መማር ለምትፈልጉ መረጃችሁን በመያዝ በተጠቀሰው ቀንና ቦታ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን::

Contact CMHS

College Of Medicine and Health Sciences

Bahir Dar University

 Bahir Dar, Ethiopia

Phone:- +251-0582-9 99275

P.o.box:- 79

e-mail:- collegehealthscience@gmail.com

Institutes

Website Design and Developed by LTTU,ICT Copyright © 2017- Bahir Dar University