ከፍተኛ አመራሩ በግብርናና አካባቢ ሳይንስ ኮሌጅ በ54.81 ሄክታር ላይ እየተሰራ ያለውን የምርምርና የቴክኖሎጂ ብዜት ሥራዎችን ጎበኘ።