የትምህርት ሚኒስቴር የመግቢያ መስፈርት

የትምህርት ሚኒስቴር የመግቢያ መስፈርት

1. የመሰናዶ ፈተና ለወሰዱ፡-

• በ2010 ዓ.ም 295 እና ከዚያ በላይ

• በ2009 ዓ.ም 295 እና ከዚያ በላይ

• በ2008 ዓ.ም 295 እና ከዚያ በላይ

• በ2007 ዓ.ም 275 እና ከዚያ በላይ

• በ2006 ዓ.ም 250 እና ከዚያ በላይ

• በ2005 ዓ.ም 265 እና ከዚያ በላይ

• በ2004 ዓ.ም 265 እና ከዚያ በላይ

• በ2003 ዓ.ም 265 እና ከዚያ በላይ

• በ2002 ዓ.ም 280 እና ከዚያ በላይ

• በ2001 ዓ.ም 200 እና ከዚያ በላይ

• ከ1995-2000 ዓ.ም የመሰናዶ ፈተና ወስደው ውጤት ያስመዘገቡ

2. ከ1994 ዓ.ም በፊት ዲፕሎማ ያጠናቀቁ

3. ከ1994 ዓ.ም በፊት ከቴክኒክና ሙያ ኮሌጆች በዲፕሎማ ትምህርታቸውን ያጠናቀቁ እና ከ1994 ዓ.ም በኋላ ከየትኛውም ተቋም ትምህርታቸውን በ10+3 ወይም በደረጃ -4 ያጠናቀቁ ደረጃ-4 የሙያ ብቃት ማረጋገጫ የሚያቀርቡ