You are here

ለማታ ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ

የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በ2012 ዓ.ም በማታው መርሃ ግብር በቅድመ ምረቃ ፕሮግራም አዲስ አመልካቾችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የማመልከቻ ጊዜ ከጥቅምት 03 እስከ ጥቅምት 05 ቀን 2012 ዓ.ም መሆኑን እየገለፅን ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
የመግቢያ መስፈርት
በትምህርት ሚኒስቴር የመግቢያ መስፈርት
የመሰናዶ ፈተና ለወሰዱ፡-
• በ2011 ዓ.ም ፣ ለተፈጥሮ ሳይንስ (በእንግሊዝኛ፣በሂሳብ፣ በአፕቲቲዩድ እና በፊዚክስ) እንዲሁም ለማህበራዊ ሳይንስ (በእንግሊዝኛ፣ በሂሳብ፣ በአፕቲቲዩድ እና በጅኦግራፊ) ተደምረው 140 እና ከዚያ በላይ ከዚያ በላይ

ለባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ 2012 አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ቦታን ስለማሳወቅ

                                ለባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ 2012 አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ቦታን ስለማሳወቅ

1.ዋና ግቢ (ፔዳ)

  • ማህበራዊ ሳይንስ(Social Science) እና
  • ማህበራዊ ሳይንስ ቲችንግ(Social Science teaching)

2.ግሽ አባይ ግቢ (ይባብ ካምፓስ)

በ2012 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ባሕር ዳር ዩንቨርስቲ ለተመደባችሁ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች በሙሉ

የ2012 አዲስ ተማሪዎች ዩንቨርስቲ ምደባ በመዘግየቱ ምክንያት መስከረም 26 እና 27 ቀን 2012 ዓ.ም የነበረው ምዝገባ ከመስከረም 26 እስከ መስከረም 30 ቀን 2012 ዓ.ም መሆኑን እያስታወቅን ለምዝገባ ስትቀርቡ ከ12ኛ ክፍል ትራንስክርቢት እና የብሔራዊ ፈተና ውጤት ካርድ ያልደረሰ በመሆኑ ከአገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ ድረገፅ ላይ ውጤታችሁን ፕሪንት አድርጋችሁ እንድታቀርቡ እናሳስባለን፡፡

ማሳሰቢያ

  • የተጠቀሱትን የምዝገባ ቀናት አሳልፎ የሚመጣን ተማሪ የማናስተናግድ መሆኑን በጥብቅ እናስታውቃለን፡፡

List of 2012 E. C Postgraduate Regular Admitted and Reserved Candidates

ለባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ መደበኛ ነባርና አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ

ወደ ዩኒቨርስቲያችን ስትመጡ ማሟላት ያለባችሁ ቅድመ ሁኔታወች

አዲስ ለተመደባችሁ ተማሪወች

  • የ8ኛ፣የ10ኛ፣የ12ኛ ክፍል የትምህርት ማስረጃችሁን ዋናውንና ኮፒ 
  • ከ9-12ኛ ትራንስክሪፕት
  • 3x4 የሆነ ስድስት (passport size) ፎቶ ግራፍ
  • አንሶላ፣ብርድ ልብስ፣የስፖርት ትጥቅ

ለአዲስ እና ነባር ተማሪወች 

ለባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ መደበኛ ነባርና አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ

በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ነባርና አዲስ የተመደባችሁ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች በሙሉ 2012 ዓ.ም የመጀመሪያ ወሰነ ትምህርት የምዝገባ ጊዜ መስከረም 26 እና 27 ቀን 2012 ዓ.ም በመሆኑ በተጠቀሰው ቀን በዩኒቨርሲቲው እንድትገኙ እያሳወቅን፣ የመጀመሪያ ዓመት የመጀመሪ ድግሪ መደበኛ ተማሪዎች ብርድልብስ፣ አንሶላና የተሟላ የስፖርት አልባሳት አሟልታችሁ እንድትገቡ እያሳሰብን ከተጠቀሰው ቀን ቀድሞ ወይም ዘግይቶ የሚመጣን ተማሪ የማናስተናግድ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ማሳሰቢያ

ለርቀት ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ

የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በ2012 ዓ.ም በርቀት መርሃ ግብር በቅድመ ምረቃ ፕሮግራም አዲስ አመልካቾችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የማመልከቻ ጊዜ ከነሐሴ15 ቀን እስከ ጥቅምት 15 ቀን 2012 ዓ.ም መሆኑን እየገለፅን ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
የመግቢያ መስፈርት
በትምህርት ሚኒስቴር የመግቢያ መስፈርት
የመሰናዶ ፈተና ለወሰዱ፡-
• በ2011 ዓ.ም ፣ ለተፈጥሮ ሳይንስ (በእንግሊዝኛ፣በሂሳብ፣ በአፕቲቲዩድ እና በፊዚክስ) እንዲሁም ለማህበራዊ ሳይንስ (በእንግሊዝኛ፣ በሂሳብ፣ በአፕቲቲዩድ እና በጅኦግራፊ) የተገኙ ውጤቶች ተደምረው 140 እና ከዚያ በላይ ከዚያ በላይ

ለማታ ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ

የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በ2012 ዓ.ም በማታው መርሃ ግብር በቅድመ ምረቃ ፕሮግራም አዲስ አመልካቾችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የማመልከቻ ጊዜ ከመስከረም 13 እስከ 23 ቀን 2012 ዓ.ም መሆኑን እየገለፅን ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
የመግቢያ መስፈርት
በትምህርት ሚኒስቴር የመግቢያ መስፈርት
የመሰናዶ ፈተና ለወሰዱ፡-
• በ2011 ዓ.ም ፣ ለተፈጥሮ ሳይንስ (በእንግሊዝኛ፣በሂሳብ፣ በአፕቲቲዩድ እና በፊዚክስ) እንዲሁም ለማህበራዊ ሳይንስ (በእንግሊዝኛ፣ በሂሳብ፣ በአፕቲቲዩድ እና በጅኦግራፊ) ተደምረው 140 እና ከዚያ በላይ ከዚያ በላይ

Contact

 

 Main Registrar Office 

Tel:   0582205934

 

Institutes

Website Design and Developed by LTTU,ICT Copyright © 2019- Bahir Dar University