የስፖርት አካዳሚ ዲን ምርጫ ተወዳዳሪዎች

ጥቅምት 03 ቀን 2013 ዓ.ም

ለስፖርት አካዳሚ መምህራን በሙሉ፡፡

 

ጉዳዩ፤ የስፖርት አካዳሚ ዲን ምርጫን ይመለከታል፤

ለስፖርት አካዳሚ ዲን ክፍት ቦታ ለአመልካቾች በወጣው ማስታወቂያ መሰረት የሚከተሉት ተወዳዳሪዎች አመልክተዋል፤

1.  ዶ/ር ዳኛቸው ንግሩ      

2.  አቶ ዘመኑ ተሾመ             

ስለሆነም ዓርብ ጥቅምት 06 ቀን 2013 ዓ.ም ከቀኑ በ8፡00 ሰዓት በስፖርት አካዳሚ የስብሰባ አዳራሽ በአካል በመገኘት እንድትመርጡ ፕሮግራም የተያዘ ስለሆነ የተወዳዳሪዎችን ሥልታዊ እቅድ በመከታተልና በመገምገም በመመሪያው መሰረት የ30% ድምጻችሁን እንድትሰጧቸው በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡

ምርጫ አስፈጻሚ ኮሚቴ

Monday, October 12, 2020 - 13