የመሬት አስተዳደር ኢኒስቲቲውት ከአጋር አካለት ጋር በመተባበር በክረምት ዘርፍ በመጀመሪያና በሁለተኛ ዲግሪ ተማሪዎችን ተቀብሎ በማስተማር ላይ ይገኛል፡፡

ከሪላ ፕሮጀክ በተገኘ 2.9 ሚሊን ብር የገንዘብ ድጋፍ 23 ተማሪዎችን በመሬት አስተዳደርና አያያዝ ተቀብሉ በሁለተኛ ዲግሪ እያስተማረ ሲሆን ከአማራ ፍትህ ቢሮ ጋር በተደረገ ስምምነት ደግሞ ስድስት ተማሪዎችን ሪል እስቴት ህግ በሁለተኛ ዲግሪ በማስተማር ላይ እንገኛለን፡፡ በመጀመሪያ ዲግሪ መርሀ ግብር ከአማራ ክልል የገጠር መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም ጋር በተደረገ ስምምነት የሚሰጠው ስልጠና እንደቀጠለ ነው፡፡

Share