የሥራ ማስታወቂያ

የሥራ ማስታወቂያ
1. ሞሀመድ ያሲን
2. እሸቱ ሞላ
3. ዘሪሁን ይልማ
4. ማክዳ ብርሀኑ
5. መነን ጌታቸዉ
6. ሜላት ብረሀነ መስቀል
7. ራሄል ዘነበ
8. ሜላት ሶሎሞን
9. ርብቃ ግርማ
10. ዘቢባ ሸምሱ
11. ሰሊማን ጅማ
12. ጌታቸዉ ዋሴ
13. ሲሳይ ገመዳ
14. መርሀ ፅድቅ ነጋሽ
15. መቅደስ እንዳለ
16. ነፃነት ሀጂ
17. ኤርማስ ፈቃዱ
18. የኔአለም ደረበ
19. ሀብታም ቢምረዉ
20. መሲይ ተሾመ
21. የአብ ፀጋ ተረፈ
ከላይ ስማችሁ የተጠቀሰዉ 2011 ዓ.ም የአደጋ መከላከል እና ዘላቂ ልማት ተመራቂ ተማሪዎች በኢንተርን ሽፕ የሰራ
ቅጥር ለመወዳደር የምትፈልጉ ከምትኖሩበት ቀበሌ ስራ ስላለመያዛችሁ የሚገልፅ ደብዳቤ በማፃፍ ከ19-23/1/2012
ዓ.ም sosinamengstie@yahoo.com በሚል አድራሻ እንድትልኩልን እናሳስባለን፡፡

Share