ለትምህርት ፈላጊዎች

የባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ  የሶሻል ሳይንስ ፋኩሊቲ በ2011 ዓ.ም በክረምት መርሃ ግብር ለግል አመልካቾች በ2ኛ ዲግሪ የሚሠጡ የትምህርት መስኮች የምዝገባ ጊዜ ከሚያዚያ 30/2011 እስከ ግንቦት 30/2011 ዓ.ም መሆኑን እያሳወቀ የመመዝገቢ ቦታ ሶሻል ሳይንስ ፋኩሊቲ ሬጅስትራር/ ለዝርዝር መረጃ http://bdu.edu.et/registrar/content/ ይመልከቱ፡፡
1.  Social Anthropology
2.  Social Work
3.  Civics and Ethical Studies
4.  Peace and Conflict Studies
5.  Political Science
6.  Geography & Environmental Studies
7.  Population Studies    
8.  Gender and Development Studies
9.  Heritage and Museum Studies
10.         History

Share