ማስታወቂያ

ጥር 26/2011 ዓ.ም

ማስታወቂያ

ለባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ሴኔት አባላት

በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ለምርምርና ማ/ሰብ አገልግሎት ም/ፕሬዚዳንት ኃላፊነት በወጣው ማስታወቂያ መሰረት ያመለከቱ ተወዳዳሪዎች አጠቃላይ ውድድሩ በመልማይ ኮሚቴው የተለያዩ ማጣሪያዎች ሲደረግ ቆይቶ አሁን ማጠቃለያው ላይ ይገኛል፡፡

በውድድሩ የመጨረሻ የሚሆነው ዕጩዎቹ ስትራቴጂያዊ እቅዳቸውን አቅርበው የዩኒቨርሲቲው ሴኔት ድምጽ የሚሰጥበት በመሆኑ የሴኔት አባላት ሐሙስ ጥር 30/2011 ዓ.ም ከቀኑ በ9፡00 ሰዓት በጥበብ አዳራሽ እንድትገኙ እናሳስባለን፡፡

 

                            የኢንፎርሜሽንና ስትራቴጂክ ኮሚኒኬሽን ም/ፕሬዚዳንት ጽ/ቤት

                                              ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ

Sunday, February 3, 2019 - 22