ለባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ

ለባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ

ትምህርት ሚኒስቴር የመደበኛ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜን ከዚህ ቀደም ያራዘመ መሆኑ ይታወቃል፡፡ ከሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ በደረሰን መረጃ መሰረት የዩኒቨርስቲያችን ተማሪዎች የምዝገባ ቀናት፡-

1ኛ- ለነባር ተማሪዎች ከጥቅምት 10 እስከ ጥቅምት 12፣  2011 ዓ. ም.

2ኛ- ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች ከጥቅምት 13 እስከ ጥቅምት 14፣  2011 ዓ. ም.

መሆኑ ታውቆ ተማሪዎች በተጠቀሱት ቀናት ወደ ዩኒቨርሲቲያችን መጥተው እንዲመዘገቡ እናሳስባለን፡፡

ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ

Saturday, October 13, 2018 - 08