Events

በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ሰራተኞች በመጠናቀቅ ላይ በሚገኘው የዩኒቨርሲቲው የማስተማሪያ ሪፈራል ሆስፒታል ቅጥር ግቢ ውስጥ አንድነታቸውንና የስራ ውጤታማነትን ለማጠንከር የሰራተኞችን ቀን አክብረዋል፡፡በተጨማሪም ፕሮግራሙ በመሰራት ላይ ያለው ሆስፒታል ያለበትን ደረጃ ማስጎብኘትና ተጠናቆ አገልግሎት እንዲሰጥ ተሳታፊዎች የድርሻቸውን እንዲወጡ ለማድረግ ታስቦ የተዘጋጀ ነው፡፡ በዝግጅቱ የሰባታሚት አካባቢ የአገር ሽማግሌዎች፣ከአማራ ክልል ጤና ቢሮ የመጡ እንግዶች እንዲሁም ሌሎች ተጋባዥ ሰዎች ተገኝተዋል፡፡ በፕሮግራሙ በምርምር ዘርፍ፣በህክምና አገልግሎት እንዲሁም በኮሌጁ ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች እውቅና ተሰጥቷል፡፡

Date: 
Tuesday, January 1, 2019 - 12:15
place: 
Bahirdar University
images: 

Contact CMHS

College Of Medicine and Health Sciences

Bahir Dar University

 Bahir Dar, Ethiopia

Phone:- +251-0582-9 99275

P.o.box:- 79

e-mail:- collegehealthscience@gmail.com

Institutes

Website Design and Developed by LTTU,ICT Copyright © 2017- Bahir Dar University