የቀዶ ሕክምና አገልግሎት

አስደሳች ዜና ለባህርዳር እና አካባቢው ኗሪዎች በሙሉ!!!

ከጥቅምት 29-ህዳር 6/2012 ዓ.ም በጥበበ ግዮን ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የሕጻናት የከንፈር ፥ ላንቃ እና የአንገት እንዲሁም የሽንት ቧንቧ አፈጣጠር ችግር ቀዶ ሕክምና ከአሜሪካን አገር በመጡ Children's Surgery International ባለሙያዎች ጋር በመተባበር ስለሚሠጥ ችግሩ ያለባቸውን ሕፃናት ወደ ሆስፒታላችን በማምጣት የአገልግሎቱ ተጠቃሚ እንድታደርጉ ጥሪ እናቀርባለን።

Contact CMHS

College Of Medicine and Health Sciences

Bahir Dar University

 Bahir Dar, Ethiopia

Phone:- +251-0582-9 99275

P.o.box:- 79

e-mail:- collegehealthscience@gmail.com

Institutes

Website Design and Developed by LTTU,ICT Copyright © 2017- Bahir Dar University