የሀዘን መግለጫ

የባህር ዳር ዩኒቨርስቲ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የዚህ አመት ተመራቂ በነበረውና ለአጭር ጊዜ በህመም በቆየው ዶ/ር ፌሊሞን ገ/ሚካኤል ህልፈተ ህይወት የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን ይገልጻል:: የዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብም ለዶ/ር ፌሊሞን ቤተሰቦች፣ ለወዳጅ ዘመዶቹ እንዲሁም ለዚህ አመት ተመራቂ ተማሪ ጓደኞቹ መፅናናትን ይመኛል፡፡

Contact CMHS

College Of Medicine and Health Sciences

Bahir Dar University

 Bahir Dar, Ethiopia

Phone:- +251-0582-9 99275

P.o.box:- 79

e-mail:- collegehealthscience@gmail.com

Institutes

Website Design and Developed by LTTU,ICT Copyright © 2017- Bahir Dar University