Postgraduates
Admission Requirements for Posgraduate Programs
Programs and Admission Requirement For Extension and Summer Postgraduate Programs
ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ በ2006 ዓ.ም በማታና በክረምት መርሃ ግብሮች በተለያዩ ኮሌጆችና ፋኩልቲዎች ማለትም፡-
1.በቴከኖሎጂ ኢንስቲቲዩት
2.በሳይንስ ኮሌጅ
3.በህከምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ
4.በስፖርት አካዳሚ
5.በሶሻል ሳይንስ ፋኩልቲ
6.በቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ
7.በሂዩማኒቲስ ፋኩልቲ
8.በት/ትና ሥነ ባህሪይ ፋኩልቲ
9.በግብርናና አካባቢ ሳይንስ ኮሌጅ
10.በመሬት አስተዳደር ኢንስቲቲዩት እና
11.በህግ ት/ቤት
አዲስ ተማሪዎችን በመጀመሪያና በሁለተኛ ዲግሪ ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም የመግቢያ መስፈርቱን የምታሟሉና መማር የምትፈልጉ ዝርዝር ኘሮግራሞችን በዩኒቨርሲቲው ድረ ገጽ www.bdu.edu.et በመጠቀም አይታችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
የመግቢያ መስፈርት፡-
- ·በትምህርት ሚኒስቴር የመግቢያ መስፈርት መሠረት፤
ማሣሠቢያ፡-
- ·ኦርጂናል የትምህርት ማስረጃና ሁለት ፎቶ ኮፒ፤
- ·ሁለት ጉርድ ፎቶ ግራፍ /3x4/
- ·ኦፊሻል ትራንስክርቢት ቀድሞ ከምዝገባ በፊት መድረስ አለበት፤
- ·የፈተና ጊዜ በውስጥ ማስታዎቂያ ይገለፃል፡፡
ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር ጽ/ቤት