የግብ/አካ/ሳይ ኮሌጅ ሰራተኞችና ተማሪዎች በአካባቢዉ ለሚገኙ ማህበረሰብ የአሜሪካ ተምች (Fall armyworm) እንዴት ማስወገድና መከላከል እንደሚቻል በማሳየት ላይ ተሳትፈዋል፡፡