Minutes of 1st Nile Symposium

ኢትዮጵያ አባይን ለልማት በመጠቀም መብትና አስፈላጊነት ላይ የምሁራን ተልእኮ “INTELLECTUALS IMPERATIVES ON ETHIOPA’S UTILISATION OF THE NILE FOR DEVELOPMENT” በሚል ርዕስ የተካሄደው ወርክሾፕ
ቃለ-ጉባኤ
የስብሰባ ቦታ:- ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ/ኦዲተሪየም
ቀን:- 20/08/2006 ዓም
በሲምፖዚየሙ የተገኙ እንግዶችና ተሳታፊዎች
1. የተከበሩ ፊልድ ማርሻል ኡማር ሐሰን አልበሽር፤ የሱዳን ሪፖብሊፕሬዚዳንት
2. የተከበሩ አቶ ካሳ ተ/ክለብርሃን፤ የኢፌዲሪ የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤ
3. አቶ ብናልፍ አንዱአለም፤ የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ምክትል ር/መስተዳደር
4. የፌደራል ሚኒስትሮችና ከፍተኛ ባለስልጣናት
5. የ34ቱ የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ፕሬዚዳንቶችና ም/ፕሬዚዳንቶች
6. ከአማራ ክልል ከተለያዩ ቢሮዎች ጥሪ የተደረገላችው እንግዶች
7. የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የአካዳሚክና አስተዳደር ስታፍ ሰራተኞች
8. የኢትዮጵያ ተማሪዎች ህብረት ፕሬዚዳንትና ተወካዩች
Please find more with the attachment