የተቋሙ ርዕይ እና ተልዕኮ

 የተቋሙ ርዕይ፤

 ዐባይ የባህልና ልማት ጥናትና ምርምር ማእከል በዋናነት ይዞት የተነሳው ራእይ በ2017 ዓ/ም በባህል ጥናት ላይ ማለትም ሀገር በቀል ዕውቀትን መሠረት ያደረገ ጥናት ላይ ዋና ትኩረቱን በማድረግ በአፍሪካ ከሚገኙትና በባህል ጥናት ከሚታወቁ የምርምር ማእከላት መካከል አንዱ መሆን ነው፡፡ 

             1.1.         ተልዕኮ 

 

·             የአማራክልልብሔርብሔረሰቦችቋንቋ፣ባህል፣ ሥነ ጽሑፍ፣ ሥነ ጥበብናታሪካዊእሴቶች እና ቅርሶች በሳይንሳዊመንገድተጠንተው፣ተጠብቀውናተሰንደውለቀጣዩትውልድእንዲተላለፉማስቻል፣ 

·              

የክልሉንሕዝብአገርበቀልዕውቀት፣ባሕላዊየዕደጥበብውጤቶች፣ልማዳዊናፎክሎራዊሀብቶችማጥናትናለልማትአገልግሎትእንዲውሉማድረግ፣ 

·              

የክልሉንሕዝብሀገርበቀልዕውቀት (የሀገረሰባዊመድኃኒትአዘገጃጀት) በማጥናትሳይንሳዊበሆነመንገድጥቅምላይእንዲውልማድረግ፣

·              በክልሉውስጥየሚገኙባህላዊ፣ታሪካዊ፣መንፈሳዊናተፈጥሯዊሀብቶችባሉበትሁኔታእንዲቀጥሉመንከባከብ፣መጠበቅናዕውቅናእንዲያገኙማመቻቸት

·              የክልሉንሕዝብቁሳዊናመንፈሳዊባህልበማጥናትበሥርዓተትምህርትውስጥእንዲካተትናማኅበረሰቡበማንነቱእንዲኮራናእነዚህንሀብቶቹንእንዲጠብቅ፤እንዲንከባከብማድረግ፣

·              

በምርምር የሚገኙ ውጤቶችን ለመማር ማስተማር ግብአት እንዲሆኑ ማስቻል፣

·        

የተለያዩ ሙያዊ አገልግሎቶችን ለማኅበረሰቡ ተደራሽ ማድረግ ወዘተ.   ከተልእኮዎቹ ዋና ዋናዎቹ ናቸው፡፡