የሳይንስ፣ የታሪክ፣ የስነጽሑፍ ስራዎችን እንዲሁም ለህጻናት የሚሆኑ ፊልሞችን በአማርኛ የሰሩ ሰዎችን፣ ጋዜጠኞችንና አማርኛ መምህራንን አወዳድሮ በየዘርፉ አንደኛ ለሚወጡ የማነቃቂያ ሽልማት መስጠት